ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች እና ለተለያዩ ሳይቶች ለዉሃ ጉድግድ ቁፋሮ ስራ የሚዉል የብረት እና የፒቪሲ ኪዚግ ፓይፕ /Steel and PVC Casing Pipe/ ከአቅራቢዎች በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ትራኮን ትሪዲንግ .የተ.የግል ማህበር

የጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር // ግዥ062/2017

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች እና ለተለያዩ ሳይቶች ለዉሃ ጉድግድ ቁፋሮ ስራ የሚዉል የብረት እና የፒቪሲ ኪዚግ ፓይፕ /Steel and PVC Casing Pipe/ ከአቅራቢዎች በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2017 . ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.. ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል ::
  • ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን ፉሪ በሚገኘዉ የትራኮን ዋና /ቤት ባሉበት ማየት ይችላሉ::
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላዉን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ::
  • የጫረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት ጫረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 10, 2018 . ድረስ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ::
  • ተጫራቾች የጫረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ መስከረም 10, 2018 . ከቀኑ 400 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  • ጫረታዉ መስከረም 10, 2018 .9 ከቀኑ 400 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት 430 ይከፈታል::
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 0118722174/0911455448/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል::

ትራኮን ትሪዲንግ .የተ.የግል ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *