-
Ambo University: ማሞ መዘምር የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማሮች ግዥ
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a22d68b-21c3-4bdc-8ed1-d5f063c4bbb4/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0283-2018-PUR Object of Procurement: ማሞ መዘምር የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማሮች ግዥ Description: ማሞ መዘምር የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማሮች ግዥ Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring…
-
በጋሞ ዞን የካምባ ዙርያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ሞተሮች፣ የመኪና ዉዳቂ ክፍሎች አሮጌ የኮምፕዩተር ስፔርፓርቶች፣ የተገነጣጠሉ ጋሪዎች እና ሌሎች የሚወገዱን ብረቶች በቆራሊዮ መልክ በኪሎ በግልጽ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 23, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት መስጠት የማይችሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፤ የመኪና ጎማዎች፤ ሞተሮች፤ የመኪና ዉዳቂ ክፍሎች አሮጌ የኮምፕዩተር ስፔርፓርቶች፤ የተገነጣጠሉ ጋሪዎች እና ሌሎች የሚወገዱን ብረቶች በቆራሊዮ መልክ በኪሎ በግልጽ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡- ተጫራቾች ዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ መሆን ይጠበቅባቸዋል ፤…
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 048 ፣ 049፣050፣051/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡- በግልጽ ጨረታ ቁጥር 048/2018 በ05/10/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት አስመጭዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ፈጽመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸው እንደተተው የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ…
-
Adama Science and Technology University: የውሃ መጠጫ ቀለስ (stainless steel) ግዥ
Government (Jun 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf98e026-61c3-4b4e-ac42-ca407ebd3e5b/open Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0794-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ መጠጫ ቀለስ (stainless steel) ግዥ Description: የውሃ መጠጫ ቀለስ (stainless steel) ግዥ Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Adama…
-
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 03/10/2018 እና 06/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት በመግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ 100(መቶ) ብር በማስገባት የጨረታ…
-
ጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከሪካሪ አካላት እና መለዋወጫ ዕቃዎች ፤የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ፕላስቲክ ወንበሮች ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የቅ/ጽ/ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት፤የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከሪካሪ አካላት እና መለዋወጫ ዕቃዎች ፤የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ፕላስቲክ ወንበሮች ባሉበት የጨረታ ሽያጭ ሎት 1. የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሽያጭ፤ ሎት 2 የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማ፣ ያገለገሉ ባትሪ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች/ ብረት/ ሽያጭ ሎት 3.ያገለገሉና የተሰባበሩ…
-
Metahara Sugar Factory hereby invites eligible & interested bidders for supply of Different Items.
Ethiopian Herald (Jun 04, 2026) INVITATION FOR BID IFB No. 02/MSF/26 Metahara Sugar Factory hereby invites eligible & interested bidders for supply of: Lot I- Pneumatic Equipment Fitting, Foxboro Pneumatic Control Valve, Condensate Testing Equipment & Spares Control Valve, Foxboro Pneumatic Control Valve, For C32 MT Batch Centrifugal, Mill Turbine Instrument, Boiler Ignitor Spares, UG-8…
-
Addis Ababa University Procurement of Construction Materials
Government (Jun 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/63da8a73-1d26-4cba-9de0-d5425fc4ac47/open Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0613-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Materials Description: Procurement of Construction Materials Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Addis Ababa University Clarification Request…
-
Ethiopian Federal Police፡ ድፍን ክብ ብረት 3 ሜትር x140 mm and ድፍን ክብ ብረት 3 ሜትር x120 mm
Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/324a488b-b23d-4a23-9434-1163ca0e0b9f/open Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-1006-2018-PUR Object of Procurement: ድፍን ክብ ብረት 3 ሜትር x140 mm and ድፍን ክብ ብረት 3 ሜትር x120 mm Description: ድፍን ክብ ብረት 3 ሜትር x140 mm and ድፍን ክብ ብረት 3…
-
Dire Dawa University: Lot 10 Procurement of 1ኛ ደረጃ መጋረጃ እና የመጋረጃ መስቀያ ብረት ግዥ
Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b6c762ee-5a0e-4689-8eba-8edc03c50228/open Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0741-2018-PUR Object of Procurement: Lot 10 Procurement of 1ኛ ደረጃ መጋረጃ እና የመጋረጃ መስቀያ ብረት ግዥ Description: Lot 10 Procurement of 1ኛ ደረጃ መጋረጃ እና የመጋረጃ መስቀያ ብረት ግዥ Award Type: Lot…
-
C and E Brothers Steel Factory PLC Invites eligible and Competitive bidders for the supply of steel billets with 5000 tons.
Reporter (Jun 03, 2026) C and E Brothers Steel Factory PLC Invitation for International Bidding BID NO. CEB/002/2026 Our factory Invites eligible and Competitive bidders for the supply of steel billets with 5000 tons. All interested bidders may obtain bid document from our head office. Tender closing date June 10, 2026 @ 2:00 pm The…
-
Metahara Sugar Factory hereby invites eligible & interested bidders for supply of Different Items.
Ethiopian Herald (Jun 03, 2026) INVITATION FOR BID IFB No. 02/MSF/26 Metahara Sugar Factory hereby invites eligible & interested bidders for supply of: Lot I- Pneumatic Equipment Fitting, Foxboro Pneumatic Control Valve, Condensate Testing Equipment & Spares Control Valve, Foxboro Pneumatic Control Valve, For C32 MT Batch Centrifugal, Mill Turbine Instrument, Boiler Ignitor Spares, UG-8…
-
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/08/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ጥቅል አንድ – Sheet Metals ጥቅል ሁለት- Bearing & Electrode (ለሁለቱም ናሙና ይቅረብ) ጥቅል ሶስት – Electrical Materials ጥቅል አራት – Power Plus Spare; Grab…
-
Amanuel Mental Specialized Hospital: የኦርጋኖ ግራም እና የሰንደቅ ዓላማ መስቀያ ስታንድ ግዢ
Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2b104eef-bcde-4e7d-b2ff-91a5c3cdc6d0/open Lot Information Procurement Reference Number: AMSH-NCB-NC-0125-2018-PUR Object of Procurement: የኦርጋኖ ግራም እና የሰንደቅ ዓላማ መስቀያ ስታንድ ግዢ Description: የኦርጋኖ ግራም እና የሰንደቅ ዓላማ መስቀያ ስታንድ ግዢ Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace:…
-
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር MSF/LP/08/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ጥቅል አንድ – Sheet Metals ጥቅል ሁለት- Bearing & Electrode (ለሁለቱም ናሙና ይቅረብ) ጥቅል ሶስት – Electrical Materials ጥቅል አራት – Power Plus Spare; Grab Loader…
-
በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሚስትቡሽ መኪና፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የቧንቧ ብረቶች፣ የእርሻ መሳሪያዎች፣ ፕላስቲኮች፣ ቆራሌ ብረቶችና ቆርቆሮዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ የውሃ ፓምፕ፣ ጀነሬተር፣ ትሪድል ፓምፕ፣ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) ያገለገሎ ንብረቶችን ለመሸጥ የወጣየሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኗቸውን ሚስትቡሽ መኪና የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የቧንቧ ብረቶች፣ የእርሻ መሳሪያዎች፣ ፕላስቲኮች፣ ቆራሌ ብረቶችና ቆርቆሮዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ የውሃ ፓምፕ፣ጀኔረቴር፣ ትሪድል ፓምፕ፣ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ…
-
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) would like to procure different items.
Reporter (May 31, 2026) Invitation for BidBID # FIDO/0023/2026 Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) is implementing launched a new humanitarian intervention ‘Integrated multi-sector Lifesaving Humanitarian Assistance for People Affected by Critical Malnutrition and Education needs in Diga and Kiramu Woredas of East Wollega Zone in Oromia Region, Ethiopia and Integrated multi-sector lifesaving humanitarian assistance for people…
-
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of Different Items.
Ethiopian Herald (May 31, 2026) INVITATION FOR BID BID TENDER No BID SCWC RE-NCB 10/2026 Notice To Bidders Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the following items. Supplying all items fully from the stock will be considered as advantage. (If…
-
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የግልጽ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የንብረቱ ዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ምርመራ 1 ክዳን ያለው ባዶ የአስፋልት በርሜል በቁጥር 200 ለተጫራቾች ዋጋን በተመለከተ መወዳደር የሚቻለው በተራ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ_33/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 ከቀነ ገደቡ በላይ በመጋዘን በመቆየታቸው ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም PASSENGER ELEVATOR (LIF)፣ SS ARTFICIAL EARRING & BEARNG፣…
-
Ethiopian Food and Drug Authority: ኤጋ ሺት ውፍረቱ (Thickness) 0.33 ሚ.ሜ ስፋት (Width) 900 mm (90 ሤ.ሜ) የመቁረጫ ርዝመት (length) መጠን 4 ሜትር
Government (May 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fe889947-170a-46f0-99d2-bd52ad06d41a/open Lot Information Procurement Reference Number: EFDA-NCB-G-0057-2018-PUR Object of Procurement: ኤጋ ሺት ውፍረቱ (Thickness) 0.33 ሚ.ሜ ስፋት (Width) 900 mm (90 ሤ.ሜ) የመቁረጫ ርዝመት (length) መጠን 4 ሜትር Description: ኤጋ ሺት ውፍረቱ (Thickness) 0.33 ሚ.ሜ ስፋት (Width) 900…
-
Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Industrial Metal Shelf
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9af35b38-689e-48d4-8e5e-f9912e806b21/open Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0212-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Industrial Metal Shelf Description: Procurement of Industrial Metal Shelf Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopian Agricultural Authority…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት አስመጭዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ፈጽመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸው እንደተተዉ የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012…
-
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመስ/ሻሽ/088/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠብቅባቸዋል። 1. ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ የምዝገባ ምስክር…
-
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሼድ ጥገና በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሼድ ጥገና ሥራ የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ክልላዊ መንስት በይርጋለም ከተማ አስተዳደር የወጣት ሴቶችና ልጃረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያግዝ የሼድ ጥገና በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች…
-
Wondogenet College of Forestry and Natural Resources , Hawassa University Procurement of Construction Materials
Government (May 28, 2026) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e87054ed-843d-4a9e-b4b9-8c9383771bfb/open Invitation to Bid Procurement of Construction Materials Procurement Reference No: HUU-NCB-G-0129-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code: Title: Lot Information Object of Procurement: Procurement of Construction Material Description: Procurement…
-
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (May 28, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 45/2018 አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ዕቃውን መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከ 20/9/2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ቫትን ጨምሮ ብር 115.00 / አንድ መቶ አስራ አምስት / በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ…
-
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ለወንበር ተበይዶ የተዘጋጀ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር WDSh/01/2018 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ “Waiting Area Bench”170cm x50Cm” የሆነ ለወንበር ተበይዶ የተዘጋጀ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ 1. ተጫራቾች በብረታብረት እና ፈረኒቸር ስራ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መላያ “TIN” ያለው…
-
The Ministry of Finance (MoF) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Procurement of Combined School Desks for Tigray and Computer Desks for selected Schools in Tigray and Amhara Regions.
World Bank (May 25, 2026) Specific Procurement Notice (SPN) Request for bids Goods-National Competitive Bid (NCB) Country: Ethiopia Name of Project: Response- Recovery-Resilience for Conflict-affected Communities in Ethiopia Contract Title: Procurement of Combined School Desks for Tigray and Computer Desks for selected Schools in Tigray and Amhara Regions. Loan No./Credit No./ Grant No.: IDA-E0100 RFB…
-
University of Gondar Procurement of Construction Materials
Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ec5b666c-54da-486d-b267-3a048a2ac436/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0368-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Materials Description: Procurement of Construction Materials Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: University of Gondar Clarification Request…
-
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 124 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፡- 1. የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች እና ፋይሊንግ ካቢኔቶች፣ 2. ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ቴሌቪዥን፣ ዩ.ፒ.ኤስ ላፕ ቶፕ፣ ቶነር፣ውሃ ማጣሪያዎች፣ ወዘተ)፣ 3. የተነቃቀሉ ጣውላዎች እና አሮጌ ጠረጴዛዎች 4….
-
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ፡- 1. ዘወትር በሥራ ቀናት ከግንቦት 8 ቀን 2018…
-
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች መሰረት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የሎት(Lot) ቁጥር የእቃዎቹ ዓይነት የጨረታ መለያ ቁጥር 1 ሎት አንድ ፌሮ ብረቶች፣ ሴራሚኮች፣ ጎማዎች፣…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ ዘሪሁን ሙላቱ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ውል ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሠረት የኪራይ ከፍያ ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የንብረቱ ዝርዝር ብዛት…
-
Oromia Development Association (ODA) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Black Boards and Combined Desk
Addis Zemen (May 24, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in Oromia region and ensure effective implementation of the countries short- and long-term development programs and projects in terms of time, finance and quality through effective project management to sustain the…
-
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ደረጃ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ደረጃ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል:: ሎት – 1 – የመጸዳጃ ቤት ዕቃዎች ሎት – 2 – አልሙኒየም ሎት – 3 – መስታወቶች ሎት – 4 – ብረቶችና ኤጋ ቆርቆሮ ሎት – 5…
-
Action For Development (AFD), a local organization, invites interested bidders for the Supply of Reinforcement Bar
Reporter (May 24, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No:AFDAO-35/2026 1. Action For Development (AFD), a local organization, invites interested bidders for the Supply of Reinforcement Bar for its project entitled Integrated Multi-Sectoral Response to Address the Priority Needs of Internally Displaced Population in East Borena Zone, Oromia Region, which is being implemented in partnership…
-
የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ባስገነባው የገበያ ማዕከል ህንጻ ውስጥ የቢሮ ፓርቲሽኖችን በመስታወት እና ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የቢሮ ፓርቲሽን ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ባስገነባው የገበያ ማዕከል ህንጻ ውስጥ የቢሮ ፓርቲሽኖችን በመስታወት እና ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። 1. በአልሙኒየም ሥራ እና ደረጃ 5 ጠቅላላ ወይም በህንጻ ሥራ ተቋራጭ የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና…
-
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 08 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡12/2018 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 08 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የተሟላ የሰው ሀይል እና ማሽነሪዎች በማቅረብ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ስራውን ማጠናቀቅ የሚችል እና የሚከተሉትን መስፈርቶች በሟሟላት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎች በመፈናቀል ለተለያዩ ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) ለመልሶ ማቋቋም የሚውል የፋብሪካ ውጤቶችግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 447/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎች በመፈናቀል ለተለያዩ ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሠረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።…
-
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/087/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠብቅባቸዋል፡፡ 1. ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ የምዝገባ ምስክር…
-
Livestock Development Institute: Procurement of supply of resources holeta $ & (የግብአት አቅረቦት ግዢ)
Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ff7947ec-9214-46b2-8f19-f60e36d37412/open Lot Information Procurement Reference Number: LDI-NCB-G-0196-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of supply of resources holeta $& (የግብአት አቅረቦት ግዢ) Description: Procurement of supply of resources holeta $& (የግብአት አቅረቦት ግዢ) Award Type: Item based Procurement Type: Shopping…
-
Toppan Security Ethiopia S.C wants to buy construction, piping, and industrial materials immediately for a project they are running at the Bole Lemi Industrial Park.
2merkato.com (May 22, 2026) Request For Proforma Project: Secured Factory at Bole LemiClient: Toppan Security Ethiopia S.CSubmission Location: Toppan Security Ethiopia Head Office, EMA Tower, 6th Floor, Piassa (Eri Bekentu) Timeline – Proforma Collection Deadline: 29-may-2026 – Items must be available from stock Supplier Instructions – Provide stamped and signed Proforma Invoice – Items must…
-
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዘ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች 17/09/2018 ዓም ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን…
-
የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት ከሐምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ በሥራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን – ሀ/የሕግ ታራሚዎች መኖ እህል ዓይነቶች ለ/ የህግ ታራሚዎች መኖ ምግብ ማጣፈጫዎች ሐ/የመኖ ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት መ/ አጥንት የሌለበት ቀይ የከብት ሥጋ ሠ/ የተለያዩ የቢሮ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና CHROMOSAL B(BROCHEN) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-32/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 ከቀነ ገደቡ በላይ በመጋዘን በመቆየታቸው ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንጽ 9 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም የግንባታ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና CHROMOSAL B(BROCHEN) ባሉበት ሁኔታ…
-
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት በመግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ 100 (መቶ) ብር በማስገባት የጨረታ ሰነድ…