-
Ethiopian Federal Police: Procurement of Wood and Metal Material
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3f77ddcf-4e5e-4eb3-820f-1195dca994d4/open Reference Number: EFP-NCB-G-0025-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-LOG-047-2019 E.C Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: two envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Ethiopian Federal Police Contact Information Address: Saris Around…
-
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Sep 27, 2026), Reporter (Sep 27, 2026) ያገለገሉን ብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን 21 ተሸከርካሪዎች እና 2 ሞተር ሣይክሎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ጄኔሬተር” ዴስክቶፕ ኮምፒውተር “ፕሪንተር” ራክማውንት” ቼክ ስካነር” ስካነር” ሰርቨር” ዲሊንክ” የወረፋ መጠበቂያ “የብር መቁጠሪያ” የሣንቲም መቁጠሪያ” መፈተሻ” የሂሣብ መደመሪያ “የዶላር መፈተሻ ማሽን “ፋክስ’ ፎቶ ኮፒ “የውሃ ማጣሪያ”…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ፣ የአልሙኒየም ቁርጥራጭ እና የተለያዩ ያገለገሉ ካርቶኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 03/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ የተለያዩ የተሽከርካሪ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ፣ የአልሙኒየም ቁርጥራጭ እና የተለያዩ ያገለገሉ ካርቶኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1. ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ…
-
ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፋብሪካ እና የአክለሪክ ብርድ ልብስ ተረፈ ምርት እና ቁርጥራጭ የግንባታ ግብአቶችን /ብረት እና ቆርቆሮ/ የዘንቢል ከረጢት መስሪያ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፋብሪካ እና የአክለሪክ ብርድ ልብስ ተረፈ ምርት እና ቁርጥራጭ የግንባታ ግብአቶችን / ብረት እና ቆርቆሮ / የዘንቢል ከረጢት መስሪያ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። 1. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ተረፈ…
-
ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ ብረታ ብረቶች፣ መለዋዎጫ እቃዎችና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ጎማዎች የተቃጠለ ዘይት ብረታ ብረቶች መለዋዎጫ እቃዎችና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም፡- አ/ማህበሩ ከላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ስለሚፈልግ በጨረታዉ…
-
ሁዳ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሁዳ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘረሩትን ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል በመሆኑ ፍላጐቱ ያላቸውና ህጋዊ መስፈርቱን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል። ተ.ቁ የእቃው ዝርዝር መለኪያ 1 ብርቱካናማ ቀለም ያለው ከግድግዳ ላይ የተነቀሉ እንጨት ላይ የተመታ አልሙኒዬም ኮምፖሳይት፤ የተቆራረጡና ፍርስራሽ አልሙኒዬሞች እና አሉሚኒዬም የአንፖል ማቀፊያዎች በጥቅል 2…
-
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለFOLUR ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለFOLUR ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Coffee input Equipment/ (1 Jute Bag, 2.Mesh Wire for Coffee Drving. 3.Bow saw for Coffee Stamping. 4.Scissors/Secateurs for coffee Pruning & 5.lmproved Cook Stove Mold) ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት…
-
ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡ ሐግ/ ተሽጨ/ 02 /2019 ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተራ ቁጥር ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት ብዛት 1 ሎው ቤድ ተሳቢዎች ( low bed trailers) 03…
-
The Amhara National Regional State Bureau of Agriculture, with financing from the International Fund for Agricultural Development (IFAD) under the Participatory Agriculture and Climate Transformation Programme (PACT), invites sealed bids for the supply of nursery tools, polytan tubes, soil conservation items, reinforcement steel bars, and mesh wire.
Ethiopian Herald (Sep 26, 2026) Invitation for Bids ANRS/BOA/PACT/NCB/G-1/2026/27 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia has received financing from the International Fund for Agricultural Development (IFAD) the financing of which is being administered by IFAD and intends to apply a part of the proceeds of the financing to this purchase. The use of any…
-
The Amhara National Regional Bureau of Agriculture, funded by the International Fund for Agricultural Development (IFAD) under the Participatory Agriculture and Climate Transformation Programme (PACT), invites sealed bids for the supply of nursery tools, soil conservation items, and mechanized machineries.
Ethiopian Herald (Sep 27, 2026) Invitation For Bids Ref No: ANRS/BOA/PACT/NCB/G-1/2026/27 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia has received financing from the International Fund for Agricultural Development (IFAD the financing of which is being administered by IFAD and intends to apply a part of the proceeds of the financing to this purchase. The use…
-
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን፣ ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 ለፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት 4 ህክምና እቃዎች፣ ሎት 5 ለትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ሎት 6 ለአላቂ እቃዎች/ፅዳት እቃዎች/፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 8 ለጥገና /ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች…
-
The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers to submit an Expression of Interest (EOI) for the potential supply, delivery, installation, and after-sales support of Mobile Safe Houses / Mobile Protective Bunkers at various WFP Warehouses in Ethiopia to support personnel safety, operational continuity, and emergency preparedness requirements.
Fortune (Sep 27, 2026) UNITED NATIONS WORLD FOOD PROGRAMME (WFP) Ethiopia Country OfficeREQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) – No. ET-EOI-006-2026FOR PROVISION OF MOBILE SAFE HOUSES / MOBILE PROTECTIVE BUNKERSClosing on 05 October 2026 at 12:00 hrs 1. Background The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers…
-
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 053/2019 የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ እና ክር ተረፈ ምርቶች የተለያዩ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት እና መለዋወጫ ዕቃዎች የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት…
-
የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የስልጠና ግብቶች፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች እና አገልግሎት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመለያ ቁጥር 01/2019 የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ማስፈጸሚ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስልጠና ግብቶች፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች እና አገልግሎት ስራ ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫረቱበት ዘርፍ የሞሉትን በባንከ በተረጋገጠ c.p.o. ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡ ሎት የዕቃው/…
-
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 053/2019 የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ እና ክር ተረፈ ምርቶች የተለያዩ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት እና መለዋወጫ ዕቃዎች የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት…
-
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Angle Iron and Sheet Metal RE.NO 305913
Government (Sep 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a491bf62-2e64-4f40-a584-09d7d9f31167/open Lot Information Procurement Reference Number: AACRA-NCB-G-0124-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Angle Iron And Sheet Metal RE.NO 305913 Description: Procurement of Angle Iron And Sheet Metal RE.NO 305913 Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method:…
-
Ethiopian Food and Drug Authority:- procurement of Display shelf /2018/Rebid -Rebid 3
Government (Sep 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b9443a9e-fd6d-4fda-a839-2f93fbb73992/open Reference Number: EFDA-NCB-G-0038-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Ethiopian Food and Drug Authority Contact Information Address: Bole rood next to…
-
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የተለየዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ጨረታ ቁጥር (1) ለእንጨትና ብረታ ብረት ለትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፤ የቧንቧ ዕቃዎች፤ የተለያዩ ለትምህርት እና ለንባብ አገልግሎት የሚውሉ መጽሐፎች ጨረታ ቁጥር (2) የሲቪል ሰራተኞች፤ የስፖርተኞች የሥራ ልብስና ጫማዎች እንዲሁም በህግ ታራሚዎች አግልግሎት የሚውል ዩኒፎርም ብትን ጨርቅ ፤ የእንስሳት መኖ ግብዓቶች በግልፅ…
-
The Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is seeking bids for the supply of beekeeping accessories (including veils, brushes, smokers, gloves, water sprays, chisels, queen excluders, suits, and boots) and galvanized welded mesh wire for coffee cherry/bean drying.
2merkato.com (Sep 25, 2026) INVITATION FOR BID Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a civil society organization, non-political, non-religious, and not-for-profit local non-government organization working in areas of sustainable wetlands, forests/natural resources management as well as in livelihood improvement to achieve the dual goals of environment and development in Ethiopia. Currently, EWNRA would like to…
-
ወሎ ዩኒቨርሲቲ: የተማሪዎች ሎከር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ኮ/ቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት / 2019 ዓ.ም
Government (Sep 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7aef6c98-87ac-46f9-9822-08c614db8a4f/open Reference Number: WU-NCB-G-0032-2019-BID-Open Lot Reference: WU-KIOT-NCB-G-062-2019-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Wollo University Contact Information Address: kedida Town: kombolcha Country:…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ15/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 ኣንቀፅ 13 ንዑስ አንቀፅ 1 መሠረት አስመጭዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ፈጽመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸው እንደተተው የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር…
-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10፤ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና ለፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Cable Ladder, Fire Fighting Pumps & Reserver Osmosis water treatment ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/128/2026፤ DCE/SF/129/2026 እና DCE/SF/130/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10፤ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና ለፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Cable Ladder, Fire Fighting Pumps & Reserver Osmosis water treatment ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃውን ዓይነት…
-
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ‘የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም…
-
Bahir Dar University Procurement of Construction Materials
Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4ac8cce9-7e4a-4d80-ba91-f2e6b265329c/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0084-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Materials Description: Procurement of Construction Materials Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Bahir Dar University Clarification Request…
-
C and E Brothers Steel Factory PLC invites eligible and competitive international bidders for the supply of 1900.65 tons of steel billets.
Reporter (Sep 23, 2026) Invitation for International Bidding BID NO. CEB/003/2026 C and E Brothers Steel Factory PLC Our company Invites eligible and Competitive bidders for the supply of steel billets with 1900.65 tons. All interested bidders may obtain bid document from our head office. Tender closing date October 2, 2026 @ 2:00pm is the…
-
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2019 ዓ/ም በይ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት የሚገዛ ዕቃዎች አይነት የጨረታ ማስከበሪያ /cpo ሎት 1 ጽ/መሳርያ እና ጽዳት ዕቃዎች 20,000 ሎት 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች 10,000 ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች…
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ በስክራፕ መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች፣ ለሸገር ዳቦ መሸጫነት ሲያገለግሉ የነበሩ ባሶች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ኮፐር፣ የተለያዩ ንበረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ የህክምና እቅዎች፣ ጀኔሬተር፣ ሊፍት፣ የተቃጠለ ዘይት፣ የሞተር ፖምፕ፣ የላውንደሪ ማሸን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ በስክራፕ መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች፣ ለሸገር ዳቦ መሸጫነት ሲያገለግሉ የነበሩ ባሶች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ኮፐር፣ የተለያዩ ንበረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ የህክምና እቅዎች፣ ጀኔሬተር፣ ሊፍት፣ የተቃጠለ ዘይት፣ የሞተር ፖምፕ፣…
-
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ‘የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 15…
-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ቁጥር DCE/SF/73/2026 መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ ኢንተርፕራይዛችን ለፈዴራል የማረሚያቤት ኮሚሽን (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Stainless steel Hand Rail works ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/73/2026 ግብዣ መደረጉና ጨረታውን ሰኔ 19/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው፡ ጨረታው መስከረም…
-
በደ/ኢ/ክ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፐላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፐላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፤ የፈርኒቸር ግዥ፤ የአላቂና ሌሎች አላቂ የቢሮ የጽ/መሣሪያ ዕቃዎች ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ ፤ የፋብሪካ ውጤቶች የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ እና የሞተር ሣይክል ግዥ በግልጽ ጨረታማስታወቂያ…
-
የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አጭር እና ረጃጅም ብረታ ብረቶች የቆርቆሮ ግንጣዮች በግልጽ በጨረታ አወዳደድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ASEZ 01/2019 የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አጭር እና ረጃጅም ብረታብረቶች የቆርቆሮ ግንጣዮች በግልጽ በጨረታ አወዳደድሮ መሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም ተጫራች ከታች በመስፈርት ላይ የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላሉ፡፡ 1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፤የዘመኑን ግብር የከፈለና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ማጠናቀቁንና በጨረታ ላይ እንዲሳተፍ…
-
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት 2 ጠቅላላ የብረታ ብረት ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት 3 የአውቶሞቲቪ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ 50,000 ሎት 5 የእንጨት ስራ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት 6 የአይሲቲ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000 ሎት 7…
-
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች የብረት ሼልፍ፣ ዋክስ (wax,350 gm)፣ ብረት ባለ 6 (Iron bar#6)፣ ብረት ባለ 8 (Iron bar#6)፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች የብረት ሼልፍ፣ ዋክስ (wax,350 gm)፣ ብረት ባለ 6 (Iron bar#6)፣ ብረት ባለ 8 (Iron bar#6)፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ባወጣው…
-
ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር- JM 03 /2019 ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት1 የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ሎት 2 የጽዳት መገልገያ እቃዎች ሎት 3 የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፤ ሎት 4 ብረታብረቶች እና የብየዳ እቃዎች /Metals and welding materials/፤ ሎት 5 የሠራተኛ ደንብ ልብስ…
-
ዳሽን ባንክ አማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአንደኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/050/2019 ዳሽን ባንክ አማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአንደኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ። 1.ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል በመምጣት የጨረታውን መረጃ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና…
-
The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers to submit an Expression of Interest (EOI) for the potential supply, delivery, installation, and after-sales support of Mobile Safe Houses / Mobile Protective Bunkers at various WFP Warehouses in Ethiopia to support personnel safety, operational continuity, and emergency preparedness requirements.
Fortune (Sep 20, 2026) UNITED NATIONS WORLD FOOD PROGRAMME (WFP) Ethiopia Country OfficeREQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) – No. ET-EOI-006-2026FOR PROVISION OF MOBILE SAFE HOUSES / MOBILE PROTECTIVE BUNKERSClosing on 05 October 2026 at 12:00 hrs 1. Background The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers…
-
The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers to submit an Expression of Interest (EOI) for the potential supply, delivery, installation, and after-sales support of Mobile Safe Houses / Mobile Protective Bunkers at various WFP Warehouses in Ethiopia to support personnel safety, operational continuity, and emergency preparedness requirements.
Capital (Sep 20, 2026) UNITED NATIONS WORLD FOOD PROGRAMME (WFP) Ethiopia Country OfficeREQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) – No. ET-EOI-006-2026FOR PROVISION OF MOBILE SAFE HOUSES / MOBILE PROTECTIVE BUNKERSClosing on 05 October 2026 at 12:00 hrs 1. Background The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers…
-
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 01/2019 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWC 01/2019 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተ.ቁ የሎት…
-
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስሩ ለሚገኙ 14 ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የመዝገብ ቤት እና የዕቃ ግ/ቤት ሼልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ሽ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ 14 ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የመዝገብ ቤት የዕቃ ግ/ቤት ሼልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል። የዕቃው አይነት የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የመዝገብ ቤት እና የዕቃ ግ/ቤት ሼልፍ…
-
Dhaabbatni Tajaajila Bishaan Dhugaatii fi Dhangalaa Magaalaa Haroo Sabbuu Meeshaalee asii gadii caalbaasii dorgommii ifaan dorgomsiisee gurguruu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Sep 10, 2026) Beeksisa Caalbaasii Gurgurtaa Meeshaa Dhaabbatni Tajaajila Bishaan Dhugaatii fi Dhangalaa Magaalaa Haroo Sabbuu Meeshaalee asii gadii caalbaasii dorgommii ifaan dorgomsiisee gurguruu barbaada: Meeshaalee gurgurtaaf dhiyaatanii Kuusaa Bishaanii sibiilaa( Galvanized steel reservoir): Abbaa meetira kuubik 26.5(M³) baayyinni isaa tokko(1) Abbaa Meetira Kuubik 20.5(M³) baayyinni isaa tokko(1) Haala Meeshichaa: Meeshaaleen kun kan…
-
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መ/ቁ 001/2019 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ/ደ/ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሎት ቁጥር የሎት አይነት በዕቃና በአገልግሎት መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን የጨረታ መዝጊያ…
-
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ጨረታ ቁጥር (1) ለእንጨትና ብረታ ብረት ለትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፤ የተለያዩ ለትምህርት እና ለንባብ አገልግሎት የሚውሉ መጽሐፎች ጨረታ ቁጥር (2) የሲቪል ሰራተኞች፤ የስፖረተኞች የሥራ ልብስና ጫማዎች እንዲሁም በህግ ታራሚዎች አግልግሎት የሚውል ዩኒፎርም ብትን ጨርቅ ፤ የእንስሳት መኖ ግብዓቶች…
-
በድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል አዳዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በሰንጠረዡ የተመለከቱትን አዳዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋበዛል። ተ.ቁ የንብረት ዓይነት መለኪያ ብዛት የዕቃዎቹ ሁኔታና የሚገኙበት ቦታ 1 ልዩ ልዩ ያገለገሉ ብረትና የብረት ዕቃዎችና ሌሎች ቁርጥራጭ ብረታ-ዕቃዎችና ሌሎች ቁርጥራጭ ብረታ-ብረቶች (Scrap meta)) ኪ.ግ. ተመዝኖ ሳቢያን ጠቅላላ…
-
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጀዊ/001/2019 ዓ.ም ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች የአይሲቲ እና አላቂ AR/R Simulation system የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች የደንብ ልብስ የጽዳት ዕቃዎች የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች የተለያዩ መድሃኒቶች እና የክኒኒክ ቋሚ ዕቃዎች የቢሮ መጋረጃ እና…
-
ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል 2*2 ሜትር የሆነ የላሜራ ቤቶችን ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ…
-
Prime Minister Office ሎት 95 የጀነሬተር ነዳጅ መያዣ በርሜሎች እና የማይክ ባትሪ ግዥ
Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/40bc3dc0-a17e-4758-a68e-c30a9fbd8bad/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0037-2019-PUR Object of Procurement: ሎት 95 የጀነሬተር ነዳጅ መያዣ በርሜሎች እና የማይክ ባትሪ ግዥ Description: ሎት 95 የጀነሬተር ነዳጅ መያዣ በርሜሎች እና የማይክ ባትሪ ግዥ Award Type: Item based Procurement Type: Shopping…
-
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids for the supply of various goods, including steel blinds (ID 8′), steel screens (8′), surface cutting equipment, electric fuel, and other related items.
Reporter (Sep 16, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No:- ERCS/GDS/0062/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of the items listed below. Bid Description of goods 1 Supply of different goods steel blind ID 8′, Steel Screen 8′, Surface catting and electric…
-
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) invites bids for the supply, delivery, assembly, and installation of 30 standard galvanized poultry cages.
Reporter (Sep 16, 2026) Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invitation to Bid Procurement Number: ASDEPO/ITB/032/ 2026 Action for Socio Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO), in partnership with its donors, want to purchase Poultry cage for the Strengthening the Nutrition Sensitivity of Sociol Protection in Ethiopia through School Feeding and Productive…
-
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል እንዲሁም የሲሚንቶ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 16, 2026) ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጨረታ ማስታወቂያ ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እያስራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል እንዲሁም የሲሚንቶ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች አግባብነት ካለው መንግስት አካል ለ2018ዓም የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር…
-
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) invites bids for the supply of NFI and kitchen materials, including stainless steel pots, melamine plates, and various plastic containers, to support the Strengthening the Nutrition Sensitivity of Social Protection in Ethiopia through School Feeding and Productive Safety Nets Programs in the Afar and Oromia regions.
Reporter (Sep 16, 2026) Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invitation to BidProcurement Number: ASDEPO/ITB /030/ 2026 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO), in partnership with its donors, want to purchase of NFI/Kitchen materials, for the Strengthening the Nutrition Sensitivity of Social Protection in Ethiopia through School Feeding and…
-
Willows International Ethiopia invites eligible and qualified bidders for the manufacture, delivery, and installation of steel bin shelving units.
Reporter (Sep 16, 2026) WILLOWS INTERNATIONAL ETHIOPIA INVITATION FOR: Procurement of Steel Bin Shelving Units Willows International Ethiopia invites eligible and qualified bidders to submit a sealed bid for the manufacture, delivery, and installation of steel bin shelving units in accordance with the specifications, terms, and conditions provided in the detailed bidding document. The procurement…
-
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal steel) 50mmx50mm, thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m length የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 15, 2026) ቀን፡ መስከም 5/2019 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ Arti/RHS/001/2019የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal steel) 50mmx50mm, thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m length የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች እቃዉን ባለበት ቦታ በማየት የምትገዙበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በመግለፅ ይህ ጨረታ…
-
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለህግ ታራሚዎች አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የግለፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬ ዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለህግታራሚዎች ምግብ አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ እህሎች፣ ጥራ ጥሬዎች፣ ማጣፈጫዎች፣ ለጥገናና የስልጠና ግብዓት፣ ለብረታ ብረትና እንጨት ስራ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ ለፅዳትና ለካፊል ቀሚ ዕቃዎች፣ ለኤሌክትሪክና ለአውቶማካኒከ ሥልጠና፣ ለልብስ ስፌት ሥራ ስልጠናና ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ጨርቃ ጨርቅና ልዩ…
-
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) invites bids for the supply of poultry house materials, including roof and wooden nails, wooden poles, corrugated sheets (G-32), and mesh wire.
Reporter (Sep 13, 2026) INVITATION TO BID Procurement Number: ASDEPO/ITB/029/2026 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO), in partnership with its donors, want to purchase Poultry house materials for the Strengthening the Nutrition Sensitivity of Social Protection in Ethiopia through School Feeding and Productive Safety Nets Programs in Afar Region, Oromia Region East…
-
The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers to submit an Expression of Interest (EOI) for the potential supply, delivery, installation, and after-sales support of Mobile Safe Houses / Mobile Protective Bunkers at various WFP Warehouses in Ethiopia to support personnel safety, operational continuity, and emergency preparedness requirements.
2merkato.com (Sep 14, 2026) UNITED NATIONS WORLD FOOD PROGRAMME (WFP) Ethiopia Country OfficeREQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) – No. ET-EOI-006-2026FOR PROVISION OF MOBILE SAFE HOUSES / MOBILE PROTECTIVE BUNKERSClosing on 05 October 2026 at 12:00 hrs 1. Background The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers…
-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ይዞታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተወጋጅ ንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ 001/2019 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ይዞታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ተጫራቾች፡- የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይመለያቁጥር ቲንሠርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት…