የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮንባይነር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የድጋሚ ሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዥ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

የተሽከርካሪው አይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻሲ ቁጥር

ሞዴል

 

ቀን

ሰዓት

1

እሸቱ ባሌ

እሸቱ ባሌ

ኮንባይነር

ልዩ-2419 ኦ.ሮ

UG4045L026085

1YCC120FCK0035081

C120

4,078,368

14/01/2018

400 እስከ 5:00

2

ተስፋዬ ያደቴ

ተስፋዬ ያደቴ

ኮንባይነር

ልዩ-2467 ኦ.ሮ

UG4045L0262176

1YCC120FLK0035061

C120

4,073,984

14/01/2018

400 እስከ 5:00

በመሆኑም፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሊፒኦ) በማስያዥ መጫረት ይችላል
  2. ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሌሮቤ ዲስትሪክት /ቤት ህንጻ ነው።
  3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል
  4. የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ታስቦ ይከፍላል
  5. የንብረቱን ሁኔታ ከባንኩ ሰራተኞች ጋር በመሆን ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘ ጷጉሜ 03 ቀን 2017 . እስከ መስከረም 13 ቀን 2018 . መጎብኘት ወይም በዲስትሪክቱ ሕግ አገልግሎት ክፍል በመገኘት መረጃ ማግኘት ይቻላል
  6. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል
  7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913475132/ 0916213830/0222440418 ወይም በቢሮ አድራሻ በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።   

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሌሮቤ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *