Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የሚሰሩ ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽኖች (50m3/hr እና 80 m3/hr) እንዲሁም አንድ ጀነሬተር (ከATS ጋር፣ Prime Power 280 kw) እና 346 ሲሊንደሮች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ
|
የሚሸጠው ንብረት |
የመነሻ ዋጋ
|
የድርድር ሽያጩ የሚካሄድበት ቦታ |
||
የንብረት ዓይነት |
የሚገኝበት አድራሻ |
ብዛት |
|||
1 |
የሚሰሩ ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽኖች (50m3/hr እና 80 m3/hr) እንዲሁም አንድ ጀነሬተር (ከATS ጋር፣ Prime Power 280 kw) እና 346 ሲሊንደሮች |
ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14
|
2 (ኦክስጅን ማሽን) 1 (ጀነሬ ተር)
|
38,974,061.15
|
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት
|
የሽያጩ መመሪያ
- ንብረቶችን ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ የሚገዛበትን ዋጋ 20% በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በዲስትሪክቱ ቅጥር ግቢ በአካል በመቅረብ መደራደር ይችላል።
- የኦክስጅን ማምረቻ ማሽኖቹ እና ጀነሬተሩ ቀድሞ ከተተከለበት ቦታ ተነቅሎ በባንኩ መጋዘን ውስጥ የተቀመጡ ናቸው።
- የሚሸጠው ንብረት የገባው ከቀረጥ ነጻ ሲሆን ገዥው የቀረጥ ነጻ መብት ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል። ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያው በገዥው ይፈጸማል።
- ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ ለሚገዙ ባሸነፉበት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ ክፍያን ጨምሮ አሸናፊው ይከፍላል።
- አሸናፊው የባንኩን የሊዝ ፋይናንሲንግ መስፈርት ካሟላ ሽያጩ በዱቤ ግዥ ይሆናል።
- አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በጥሬ ገንዘብ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ ካልከፈለ ባንኩ ሽያጩ በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሽያጩ በድጋሚ ይካሄዳል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ሽያጩን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ 058-226-27-40
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህር-ዳር ዲስትሪክት
cttx Electrical, cttx Energy, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Generators cttx, cttx Health Care, cttx Health Related Services and Materials cttx, cttx Kitchen Equipment cttx, cttx Laboratory Equipment and Chemicals cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Medical Equipment and Supplies cttx, cttx Other Sales cttx, cttx Sales, cttx Vehicle and Machinery Foreclosure cttx, cttx Vehicle and Machinery Sale cttx, Disposals and Foreclosure cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Medical Industry cttx, Power and Electricity cttx