Your cart is currently empty!
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የከባድ መኪና የጭነት መደገፊያ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ካቦ የጭነት መደገፊያ ላሜራ፣ የጎማ መፍቻ፣ ክሪክ እና የደህንነት መጠበቂያ እቃዎችን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Sep 21, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ HBSC/09/0248/25
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የከባድ መኪና የጭነት መደገፊያ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ካቦየጭነት መደገፊያ ላሜራ፣ የጎማ መፍቻ፣ ክሪክ እና የደህንነት መጠበቂያ እቃዎችን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፣
1. አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት/ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም መግዛት ይቻላል።
2. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት እስከ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በድርጅቱ በሚዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
4. ተጫራቾች የውል ማሰከበሪያ ብር 300,000.00 /ሶስት መቶ ሽህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ በሐበሻ ቢራ ፋብሪካ ስም በማሰራት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርቸዋል።
5. ጨረታው መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት
ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት
አዲስ አበባ