የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት፣ ንግድ ቤት፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና የተለያዩ ሞዴል ያሉዋቸው ለፕላስቲክ ምርቶች ማምረቻ የሚገለግሉ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ቅርንጫፍ

 

አድራሻ

 

የይዞታው ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታ ስፋት (ካ.ሜ)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሀራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

1

ሚድ ትሬዲንግ ሼር ካምፓኒ

ተክሌ ደስታ

 

አራት ኪሎ

 

አዲስ አበባ ቦሌ //ወረዳ 06

AA000060601983

 

224

ለመኖሪያ ቤት

 

23,211,140.65

 

17/02/2018 ዓ.ም.  ጠዋት 300-400

 

2

አቶ ሄሎም ውብሸት /ማርያም

ተበዳሪው

 

መገናኛ ኮንዶሚኒየም ብድር ማዕከል

 

አዲስ አበባ አለሚ////ወረዳ 10 መሪ ሎቄ

//19/3/1/162741/00

 

44.50

የንግድ ቤት

 

3,217,432.88

 

17/02/2018 .ጠዋት 400-500

 

3

ሊሃም ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማኅበር

ተበዳሪው

 

ጠባሴ

 

///መንግሥት ደብረ ብርሃን ከተማ ቀበሌ 07

ደብኢፓ/03/0012/2012

 

6,445.81

 

ለኢንዱስትሪ  አገልግሎት የሚውል ሕንጻ

 

30,234,213.61

17/02/2018 .ከሰዓት 800-900

 

4

አዜብ ዮሐንስ ኃይሉ

ተበዳሪዋ

መገናኛ የመኖሪያ ቤቶች

በአአ ከተማ ሎሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አያት 2 ሳይት 4 የሕንጻ ቁጥር የወለል ቁጥር  B2 1ኛ ፎቅ

//8/7/19/158023/00

 

18.78

የንግድ ቤት

 

1,115,773.58

 

17/02/2018 .ከሰዓት 900-1000

 

5

አቶ ደመላሽ አድማሱ

ጆሀንሰንስ

ግርማ አርቀየሱስ

አማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11

ህ/11/2017/09

150

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+1

5,878,188.38

 

18/02/2018 ዓ.ም. ጠዋት 300-400

6

ወይ ሽታዬ አለማር በራምባር

ተበዳሪዋ

 

ቴዎድሮስ አደባባይ

 

በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክ/ከተማ

የተለያዩ ሞዴል ያሉዋቸው ለፕላስቲክ ምርቶች ማምረቻ የሚገለግሉ ማሽነሪዎች

 

27,751,388.74

 

18/02/2018  ዓ.ም.  ጠዋት 400-500

በመሆኑም፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ጨረታዉ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42 (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ውጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጭ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የስጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀስወ ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን የወስዳል።
  9.  ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና /ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *