Your cart is currently empty!
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎችን ብቃት ያላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የገዥው መለያ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን፡–
|
ሎት 1. |
የደንብ ልብስ |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 34,200.00 |
|
ሎት2. |
አላቂ የቢሮና የትምርት ዕቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 28,000.00 |
|
ሎት 3. |
የጽዳት እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 14,200.00 |
|
ሎት 4. |
የቋሚ እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 26,178.00 |
|
ሎት5. |
ለሕትመት |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1500.00 |
|
ሎት 6. |
የደንብ ልብስ ስፌት |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1,400.00 |
|
ሎት 7. |
የከተማ ግብርና ግብዓቶች የአሳ እና የዶሮ መኖ |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 3,250.00 |
|
ሎት 8. |
ለፕለንት ለማሽነሪና ለመሣሪያ ዕድሳት እና ጥገና |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 3,600.00 |
|
ሎት 9. |
አላቂ የህክምና ቁሳቁስ |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር መን 400.00 |
ብቃት ያላቸውና በልኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡–
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግሥት ግ/ን/አሰ/ኤጀንሲ ድረ –ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች ጨረታውን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር እያዘው ማቅረብ አስባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ) በመከፈል በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው (አስረኛው) ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግሥቱ 3፡00 በልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ይከፈታል።
6. የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ የስራ ቀን ታሽጎ ይከፈታል።
ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት-1፣ ሎት-2፣ ሎት-3፣ ሎት-4፣ ሎት-5 ብቻ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሠረት የተሟላ ፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው እቃዎች የሞሉት ዋጋ ከቫት ጋር መሆኑን መለየት አለባቸው።
8. የዘገየ ጨረታና ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡– (ጥያቄ)
አድራሻ – ልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 09 ስር የሚገኘው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ስልክ ቁጥር፡– 0115 577 520 / 0115 578 474
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድመ አንደኛና የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት