የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፍሪላደርስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መሐመድ የሱፍ አብዱራህማን በሚል የተስተካከለ መሆኑን ይገልጻል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ማረሚያ

ጥቅምት 4 ቀን 2018 . በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፍሪላደርስ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መሐመድ የሱፍ አብዱራህማን በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል ጠቅላይ /ቤት የፌዴራል /ቤቶች

የፍርድ አፈፃፀም /ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/68ee48d40a538a9cbb000001