በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሁለት መኖሪያ ቤትና ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/መ/ቁ 17437 በቀን 19/10/2017 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት የታ/ዙ/ወ/ህብረት ሥራ ጽ/ቤትና በአፈጻጸም ተከሳሽ ጎባ ግብረ መካከል ባለው አፈጻጸም ከስ ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ አቶ ጎባ ገብሬ ሁለት መኖሪያ ቤትና ቋሚ ንብረቶችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ እንዲሸጥ በታዘዘው ትዕዛዝ መሰረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

1/ በማንኛውም የሥራ መስክ የተሰማሩ ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡

2/ የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው በታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት፡፡

3/ ተጫራቾች ያለፉበትን ንብረቶችን በሙሉ ክፍያ ፈጽሞ በ20 ቀናት ውስጥ መረከብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ክፍያውን እንዲፈጸሙ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት /ሲፒኦ/ ገንዘብ ይመለስላቸዋል ፡፡

4/ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በዳውሮ ዞን ታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መደበኛ ገቢ ማሰባሰበያ በተከፈተው አካውንት 1000706736267 ላይ ገቢ በማድረግ ከግ/ፋ/ን/አስ/ ቢሮ ቁጥር 6 ላይ ለዚሁ አገት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 400 ብር በመክፈል መወዳደደር ይችላል ፡፡

5/ ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሠነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡

6/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ንብረቶች 20,000 ሃያ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠውን /ሲፒኦ/ ጥሬ ገንዘብ ኦርጅናል ዶክመንት ፖስታ ውስጥ በማድረግ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

7/ ያስያዙት ሲፒኦ/ ለወደቁት ሲመለስ ለአሸናፊዎች ግን የንብረት ርክክብ ሲጨረሱ ይመለሳል፡፡

8/ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ዋጋ መሙላት የሚችሉት በመ ቤታችን በተዘጋጀው ጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት ፡፡

9/ ጨረታው ከተከፈተው በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደርያ ሃሳብ ላይ የዋጋ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይቻልም ፡፡

10/ ጨረታ ሥራን ሆን ብሎ ከጨረታ ማሸግያ ጊዜ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ጨረታ ሥነ-ሥርዓትን ማወክና መረበሽ ከውድድር ውጭ ያደርጋል፤ በህግም ያስጠይቃል ፡፡

11/ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ31ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ም/ኢ/ህ ክልል በዳውሮ ዞን ታ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ዳይሬከቶሬት ይከፈታል ፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት ስራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል ፡፡በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሳጥን መክፈቻ ሥነ ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡

12/ ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በስ.ቁ. 09 16 04 34 92/ 09 17 83 20 31/ 09 17 38 12 90 ይደውሉ።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል በዳውሮ ዞን ታ/ዙ/ መ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *