አዋሽ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ እና በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ሃያ ሁለት

ተበዳሪው

 

ለቢዝነስ አገልግሎት የሚውል (G+4) ህንጻ (G+1) ስቶር እና የቡና መቀነባበርያ ማሽነሪ

.

 

ለሚኩራ

10

ቦሌ10/13/5/10/18 417/28381/1078 83/03 እና ቦሌ10-1/24/8/4/8587/9493/04

 

1200+1421

185,389,326

10/3/18

 

5:00-6:00

 

2

ፍቃዱ ተሬሳ

መገናኛ 22

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ዱከም

 

 

OR009021404021

 

139

 

4,030,052

 

11/3/18

 

5:00-6:00

3

እያንሌ አባድር

ሃፈቴሳ

ተበዳሪው እና መዳ እስማኤል

ለመኖርያ ቤት

 

ድሬዳዋ

 

 

 

17680

 

218

 

6,009,200

11/3/18

 

5:00-6:00

 

4

ሞኮና ማጋዳ

በሪሶ ዱካለ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ቡሌሆራ

 

 

 

BH/3135/M808/2014 250

 

250

627,600

 

11/3/18

 

5:00-6:00

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (..) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው /ቤት ጊዜያዊ /ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳልከተራ ቁጥር 2-4 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋልከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
  7. ከላይ ከተራ ቁጥር 1 የተገለጸውን ንብረት በሚመለከት ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር መሰረት ለጨረታው አሸናፊ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  8. ለተጨማሪ መረጃ።- ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ 011-662-4668 መገናኛ 22 ቅርንጫፍ 011-667-3382 ሃፈቴሳ ቅርንጫፍ 025-411-0395 በሪሶ ዱካለ ቅርንጫፍ 046-443-1520ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
  9. ባንኩ ጨረታውን የሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *