ብራና ማተሚያ ድርጅት ተረፈ ምርት (ቁርጥራጭ) ወረቀቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 001/2018

ብራና ማተሚያ ድርጅት ተረፈ ምርት(ቁርጥራጭ) ወረቀቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር ውስጥ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፍኬት፣
  4. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  6. ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን ወረቀት ድርጅቱ መጋዘን ድረስ በመሄድ የማንሳት ግዴታ አለባቸው፣
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ 11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ዋጋቸውን በስም በታሸገ ፖስታ ለጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፣ ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ባይገኙ ጨረታው በወጣ በ11ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፣
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

አድራሻ፡- ከወሎ ሰፈር ወደ ጐተራ በሚወስደው መንገድ 700 ሜትር ላይ በስተግራ በኩል

ስልክ ቁጥር፡-011 442 6480

ብራና ማተሚያ ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *