Your cart is currently empty!
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየእለቱ ከሚታረዱት በጎች እና ፍየሎች የሚገኘውን እርጥብ ሌጦ እና ከዳልጋ ከብት የሚገኘዉን እርጥብ ቆዳ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Oct 22, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የዳልጋ ከብት ቆዳ እና ጨረታ የበግ ፍየል ሌጦ ሽያጭ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየእለቱ ከሚታረዱት በጎች እና ፍየሎች የሚገኘውን እርጥብ ሌጦ እና ከዳልጋ ከብት የሚገኘዉን እርጥብ ቆዳ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡–
- ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ ይኖርበታል፡፡
- ለዳልጋ ከብት የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) እና በወር ዉስጥ ለሚገኘዉ የበግና ፍየል ሌጦ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በስፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የዳልጋ ከብት ቆዳ ጨረታ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ለ10 ቀናት ብር 3,000,000.00 (ሦስት ሚሊዮን ብር) እና የበግና ፍየል ሌጦ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መዉሰድ ይቻላል፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0111 416 3978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ቄራዎች ድርጅት
Bee and Animal Husbandry cttx, cttx Agriculture and Farming cttx, cttx Disposal Sale cttx, cttx Other Sales cttx, cttx Poultry, cttx Products and Services cttx, cttx Raw Materials and Supplies cttx, cttx Sales, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Textile, Disposals and Foreclosure cttx, Garment and Leather cttx