የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) የትምህርት ግብአቶች መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) LEGO ፋውንዴሽን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከሴቭ ችልድረን ጋር በመተባበርየልጆች ልማት እንቅስቃሴ (...)” የተስኘ የቅድመ መደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር በትግራይ ክልል እየተገበረ ይገኛል።

ድርጅታችን የተጠቀሰውን ፕሮግራም ለማስፈፀም የሚከተሉትን የትምህርት ግብአቶች መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉና ፍላጎት ላላቸው አቅራቢዎች አክሱም ከተማ አብነት ሆቴል ፊት ለፊት (በድሮ አጠራር ፊደል ምግብ ቤት) በሚገኘው የፕሮጅክት /ቤት ቤቱ ጨረታው ለማካሄድ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

መስፈርቶች

  • 2018 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፤ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የቫት ተመዝጋቢ ሰርቲፍኬት እና TIN ቁጥር ያለው/ላት
  • የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአክሱም EOC-DICAC-CDA ፕሮጀክት ስም ማስያዝ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች 2018 በጀት አመት ለጨረታ ብቁ መሆናቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው
  • ተጫራቾች ከዚህ በፊት በተዘረዘሩት የመማሪያ ቁሳቁሶች ማቅረባቸውን የሚገልፅ እና የመልካም ስራ አፈጻጸም ልምድ ማቅረብ የሚችሉ
  • አቅራቢዎችን በግብር ስርአቱ መሰረት .. በየወሩ ማቅረቡን የሚገልፅ (VAT Paper) የለፉት የሶስት ወር ሪፖርት የደረገበትን ኮፒ ስነድ ማቅረብ የሚችል
  • አሸናፊ ከተገለፀላችው በኋላ በአምስት ቀናት ውስጥ ሁሉንም እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ኣክሱም ከተማ በሚገኘው የፕሮጀክቱ መጋዘን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ለአስር ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን፤ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከታች በተገለጸው አድራሻ መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ከጨረታው ስነድጋር የተያዘውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በጥንቃቄ ሞልተው በየገፁ ማህተምና ፊርማ በማሰቀመጥ ዋናውን እና ቂጂውን ኤንቨሎፕ በማሸግ ከላይ መመግቢያው ላይ በተገለፅው አክሱም በሚገኝው ፕሮጀክቱ /ቤት፣ ለዚህ ተብሎ፣ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ይህ ማስታወቂያ በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 900 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 930 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የሥራ ቀን ከላሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በዚያው ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ይከፈታል ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 14 01 83 45 በመደወል ማነጋገር ይቻላል።

) መማርያ ክፍል ቁሳቁሶች ( 264 የወለል ምንጣፎቸ፤ 175 የህፃናት ፕላስቲክ ጠረጴዛዎች 350 የህፃናት ፕላስቲክ ወንበሮች፣ 7 ፕላስቲከ የኣስተማሪ ወንበሮች እና 230 የክፍል የቁም መጠረጊየዎች)።

) የህፃናት መማሪያ የክፍል ቁሳቁሶችና ሌሎች (132 የጥቁር ሰሌዳ ማጥፊያዎች፣ 50 ፓኬት ሰማያዊ ቀለም እሰክርቢቶች፣ 17663 የፅሁፍ እርሳሶች፣ 11450 ብረት የእርሳስ መቅረጫዎች፣ 11238 የእርሳስ ማጥፊያ ላጲስች፣ 519 እሽግ ባቀለም እርሳስ፣ 238 ብልቃጥ የወረቀትሙጫዎች፣238 ደስጣ ባለ A4 መጠን ባለ ድብልቅ ቀለም ወረቀት፣ 198 ደስጣ ባለ 80 ገራም ነጭ የማባዣ ወረቀት፣ 33 እሽግ (ባለ 200) ወፍራም ክላሰር፣ 660 የህፃናት ፕላስቲክ ባለቀለም መቀሶች፣ 258 ቀዋሚ ማርከር (permanent marker) 211 የመጀመርያ ህክምና እርዳታ ኪቶች (First aid kit) 106 ደስጣ ባለ A4 መጠን ጠንካራ ወረቀት (hard paper) 238 ግሮስ ባለ ቀለም ቾክ፣ 132 መካከለኛ ማስመርያዎች፤ 264 ጥቅል ሽራ ፕላስተሮች)።

) የልጆች ከክፍል ውጪ መጫወቻ ቁሳቁሶች (1286 ቀላልና ትናንሽ የህፃናት የእግር ኳሶች፣ 1286 ቀላል ትናንሽና ባለቀለም የእጅ ኳሶች፣ 790 የህፃናት የመዝለያ)።

) ለትምህርት ቤት ምገባ ፕሮገራም የምግብ እቃዎች (39 ኩንታል 1 ደረጃ ሩዝ፤ 30 ኩንታል የተጣራአ አጃ፤ አንድ ኩንታል ያልተከካ/ድፍን ምስር፣ 400 ሊትር ባለ 1 አርድ ሊትር እሽግ ሰን ፍላውር የምግብ ዘይት እና 2.5 ኩንታል ዓዮዲን የለበት ጨው)።

) ለማህበረሰቡ ተሳትፎ የመዝናኛ ቁሳቁስ (3 ኩንታል 2 ንፅህ ቡና፤ እና 3 ኩንታል ስኳር) ሲሆኑ ዝርዘሩ ከጨረታ ሰነዱ ያገኛሉ።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

አድራሻ

አክሱም ከተማ ኣብነት ሆቴል ፊት ለፊት (በድሮ አጠራር ፊደል ምግብ ቤት) በሚገኘው የፕሮጅክት /ቤት

ስልክ ቁጥር (09 14 01 83 45)

//////// . ራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ፊትፊት

09 43 07 66 89 / 09 11 02 12 68