ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ የተለያየ ብረት እና እንጨት መግዛት ይፈልጋል


2merkato.com(Oct 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- 001/18

ድርጅታችን ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ብረት እና እንጨት  መግዛት ይፈልጋል፡፡

.

የዕቃውአይነት

መጠን / ስፋት

መጠን(ውፍረት) (.)

ብዛት

1

RHS ብረት

(30×30) .

1.5

4,150

2

አውስትራሊያ እንጨት

4ሜ*30ሳ ሜ

25

675

3

አውስትራሊያ እንጨት

4ሜ*25ሳ ሜ

25

675

4

ሻሸመኔ እንጨት

4ሜ*25ሳ ሜ

25

675

5

ሻሸመኔ እንጨት

4ሜ*15ሳ ሜ

25

675

ለመሸጥ የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች ከ17/02/18 ጀምሮ እስከ 21/02/18 ድረስ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ።

ጨረታው በ21/02/18 ቀን 8፡30 ሰዓት በተጫራቾች ፊት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች በኮተቤ ሀና ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ ባለው የሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራልኢንጂነሪንግ ቅጥር ግቢ በመገኘት ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000062452602 ክፍያ በመፈፀም የጨረታ ሰነድ መግዛት እና መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡  

አድራሻ፡-

ኮተቤ ሀና ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ ባለው የሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጂነሪንግ ግቢ 

ሞባይል፡- 09 12-61 31 94/ 09 11-83 88 07/09 93-80 34 49 አዲስ አበባ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *