Your cart is currently empty!
በሲ/ብ/ክ/መ/ ስር የሚገኘው ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የስልጠና ዕቃ፣ ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና ዕቃዎችን በግልፅ ሃገራዊ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲ/ብ/ክ/መ/ ስር የሚገኘው ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስልጠና ዕቃ፣ ማሸነርዎችና አላቂ የስልጠና ዕቃዎችን በግልፅ አገራዊ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የእቃዎች ዝርዝር
- ሎት – 1 = Hard ware and networking service
- 2 Animal health and animal production
- 3/ lot – 3 =Mechanics
- 4/ lot – 4 =Office Furniture and Sport materials
- 5/ lot – 5 = ኢስቴሽነር /አላቂ የቢሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት
- የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያለው ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣ ግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀትት ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተ ሰርተፍኬት ያለው።
- ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከ25,000 (ሃያ ስምንት ሺህ ብር) ብቻ በኮሌጁ ስም ተሰርቶ በሲፒኦ (CPO) ብርና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል።
- ጨረታ ሰነድ ሲ/ብ/ክ/መ/ቦሪቻ ኮን /ኢን/ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመቅረብ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል መወሰድ ይችላል።
- ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከ5፡00 ሰዓት ታሽጎ ከረፋዱ 5፡30 ላይ ቦሪቻ ኢን/ ኮሌጅ ቢሮ ቁ 3 ተጫቾችና ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች አለመኘት የጨረታ አከፋፈት አይስተጓጉልም።
- ተጫራቾች ለጨረታው ኦሪጅናልና ከፒ ለዬ ብቻ ታሽጎ ማቅረብ።
- የዕቃው ዝርዝር ሁኔታ ከተዘጋጀው መደበኛ ሰነድ ላይ ማግኘት በሙሉ ወይም በከፊል ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማሳሰቢያ – የጨረታ መክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ ፦ 09 16 09 43 36/ 09 38 71 94 39
ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx Health Care, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Materials cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Networking Equipment and Installation cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Sport Materials and Equipment cttx, cttx Stationery cttx, cttx Veterinary Equipment and Supplies cttx, cttx Wood and Wood Working cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Medical Industry cttx