በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት እቃዎች

  • ሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃ/ ጽህፈት መሣሪያ CPO 10,000 /አስር ሺህ ብር/በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 3.ሞተር ሳይክል CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 4. የውሃ ዕቃዎችን CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 5. የፍብሪካ ውጤቶችን CPO 10,000 /አስር ሺህ ብር/በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

1. በሁሉም ዘርፎች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር {Tin Number }ያላቸው

3.የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት VAT ማስረጃ እንዲሁም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.የንግድ ምስዘገባ ምስክር ሰርተፍኬት እና አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወርቀት ያለው፤

5.ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀን / አስራ አምስት /ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ ለቱርሚ ከተማ አስ/ ገቢዎች //ቤት በእያንዳንዱ ሎት በመክፍል ከቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፍይናንስ /ቤት ግዥ ክፍል ቀርቦ ሰነዱን መግዘት ይችላሉ፡፡

6.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሰነድ 16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ይከፈታል፡፡ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 እስከ 630 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ህጋዊ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

7.ጨረታው በዚሁ ዕለት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ጨረታው ሲከፈት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታው ሂደት አያስተጓግልም፡፡

ማሳሰቢያ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ኦርጅናል ዶክመንታቸው ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913 857 603 ወይም 0926 266 843

በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት