የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::

.

 

የተበዳሪው ስም

 

ቅርንጫፍ

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

አድራሻ

 

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

 

የይዞታ ስፋት (.)

 

የይዞታ ዓይነት/ የሚሠጠው አገልግሎት

 

የሀራጁ መነሻ ዋጋ (በብር)

 

ያልተከፈለ ዓመታዊ የቦታ ግብር 2012-2015 (በብር)

 

ሀራጅ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

1

መሃመድ ኢብራሂም አደን

 

ሰመራ

 

ተበዳሪው

 

አፋር ክልል ሎጊያ ከተማ ቀበሌ 03

/// /16/17

 

804

የመኖሪያ ቤት

 

2,637,117.93

 

4887.45

 

17/03/2018 . 3:00-4:00 ጠዋት

 

2

የሱፍ እንድሪስ ዳርዳር

 

ሰመራ

 

ተበዳሪው

 

አፋር ክልል

ሰመራ

ከተማ 03 ቀበሌ

SA/LU/MA /T/111

9/2010

 

1200

የንግድ ቤት

 

3,935,088,44

 

25,654.33

 

17/03/2018 . 430-530 ጠዋት

 

3

ኡመር ሰይድ አሊታ

 

ሎጊያ

ደረሳ ሙሳ ሷሊህ

 

ሎጊያ ከተማ 03 ቀበሌ

/// /196/16

 

432

መኖሪያ ቤት

 

1,635,890.73

6,102.84

 

17/03/2018 . 9:30-10:30 ከሰአት

 

ማሳሰቢያ

1.ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሀራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፣

2. ሀራጁ በሰመራ ከተማ በሚገኘው የሰመራ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፣

3. በንግድ ማህበራት ስም ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት የመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል፣

4. ለጨረታ ከቀረበው የመኖሪያ ቤት የሆነ ንብረት በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽይጩ ገንዘብላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፣

5. ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት /ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሠረት/ መጎብኘት ይቻላል፣

6. የጨረታ አሸናፊው ያሸነበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ለሀራጁ ማስከበሪያ ያስያዘውገንዘብ አይመለስለትም፣

7. ባንኩ ጫረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 366 0011 / 0912 467 748 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰመራ ዲስትሪክት 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የህግ አገልግሎት ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *