በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/መምሪያ የተለያዩ እቃዎች በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 28, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂም መሣሪያ ማሽኖች፣ የጄነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ መምሪያ በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ //ቤቶች ለመንግስታዊ አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የፈርኒቸር፣ የጄነሬተር ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የጨረታ ቁጥር 001/2018 – የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች ግዥ፤
  • የጨረታ ቁጥር 002/2018 – ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፤
  • የጨረታ ቁጥር 003/2018 – የሞተር ሳይከል ግዥ፤
  • የጨረታ ቁጥር 004/2018 – የጀነሬተር ግዥ፤
  • የጨረታ ቁጥር 005/2018 – የህንጻ መሣሪያ ግዥ፤
  • የጨረታ ቁጥር 006/2018 – የፈርኒቸር ግዥ፤

ስለዚህ በን ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤

2. የንግድ ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው፤

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤

4. የአቅራቢነት ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው፤

5. የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያላቸው፤

6. ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ለእያንዳንዱ 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል በጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

9. ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒክል 1 ኦሪጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦሪጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻቸውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን 300 ታሽጎ 400 ሰዓት ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/መምሪያ