Your cart is currently empty!
ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 28, 2026)
በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ
ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የምሆን ባለ ሁኔታ ለማስተላለፍ በድርጅቱ ላይ የጥሬ ገንዘብ ችግር በማጋጠሙ ምክንያት በ8ተኛ መደበኛ ደንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተውሳኔ ውሳኔ መሠረት ቦታው ተሽጦ ለድርጅቱ ለንግድ ዓላማ ወይም ለድርጅቱ ያለቤትን ዕዳ እንድከፈል በተወሰነው በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ድርጅቱ ቦታውን ለመሸጥ ስለፈለግን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ማንኛውም ተጫራች በመነሻ ዋጋ 3,000,000 ብር /ሶስት ሚሊዬን ብር/ ሆኖ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን፣
መወዳደር የምችሉ እና ሟሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፡-
- በማንኛውም ንግድ ዘርፍ የንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ለመግዛት ፍላጎት ያለው
- የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምችል
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ያለት
- ተጫራቾች ቴክንካል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በእናት ፖስታ አድርገው ማቅረብ ይችላሉ።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወክሎቻቸው ባሉበት ማስቃወቂያው አየር ላይ ከዋለበት 15 ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛ ቀን ከጠዋት 4፡00 ተሸጎ በዕለቱ 5፡30 ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
- ጨረታ ማስከበሪያ CPO/ካሽ 50,000 ማስያዝ የሚችል።
- የድርጅቱ አድራሻ በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ ማዞሪያ ግፍት ሬስቶራንት ጎን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር -6
- ማሳሰቢያ፡- በአካል ቦታውን ለማየት ለምፈልጉት ጨረታ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ድርጀቱ እስከ ቦታ በመውሰድ በተመደበው አካላት ማሳየት ይቻላል።
- ስልክ ቁጥር 09 11 99 15 11/ 09 16 40 92 06/ 09 16 32 79 37
ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ