Your cart is currently empty!
ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተፈልጓል
Addis Zemen(Jan 31, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተፈልጓል፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ከዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመግዛት፣ ለሚወዳደሩበት ንብረት በሰንጠረዥ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በአካውንት ቁጥር 1000141119609 ያስገቡበትን ደረሰኝ እና የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በ12/06/2018 ዓ.ም ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ጨረታው ሳጥን ውስጥ በማስገባት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ላይ የጨረታው ውጤት ለተወዳዳሪዎች ይገለጻል፡፡
ንብረቱ የግብር ዕዳ ካለበትና የስም ማዛወሪያ በአሸናፊው የሚሸፈን ይሆናል፡፡ የአፈጻጸም ዕገዳ ቢቀርብ የጨረታው አሸናፊ ሳይታወቅ አይቋረጥም፡፡
ፍ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
|
ተቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለያ ቁጥር |
መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ንብረቱ ያለበት ቦታ |
||
|
ብር |
ሣ |
ብር |
ሣ |
||||
|
1 |
ሃይሉክስ ፒክአፕ ደብል ጋቢና |
3-A55894 AA |
3,066,750 |
54 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
2 |
ሃይሉክስ ፒክአፕ ደብል ጋቢና |
3-A55891 AA |
3,403,530 |
09 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
3 |
ሲኖትራክ የውሃ ቦቲ |
3-95994 ET |
3,565,425 |
60 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
4 |
ሎቤድ መኪና |
3-39072ET |
3,443,879 |
01 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
5 |
ዋገን ድሪል ማሽን |
00168 |
4,224,310 |
09 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
6 |
ኤክስካቫተር ሂታቹ |
HCM1XM00A00022663 |
6,237,666 |
69 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
7 |
ኤክስካቫተር ሂታቺ |
HCM1VG00L00022042 |
6,237,666 |
69 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
8 |
ሩሎ |
1455 |
3,539,164 |
02 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
9 |
ሩሎ |
1454 |
3,539,164 |
02 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
10 |
ሩሎ |
1453 |
3,539,164 |
02 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
|
11 |
ሩሎ |
1451 |
3,539,164 |
02 |
200,000 |
00 |
ጎርቃ |
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት