Your cart is currently empty!
የኢ/ወ/ቤ/ክ/ መካነ ኢየሱስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የላፍቶ ማህበረ ምዕመናን ለማህበረ ምዕመኗ የአምልኮ ህንጻ ግንባታ የሚሆን የግንባታ ቁሳቁሶችን (የተለያዩ ብረታ ብረቶችንና ሚስማሮችን ወዘተ…) በግልጽ ጨረታ አወዳድራ ለመግዛት ያወጣችውን ጨረታ መሰረዟን አሳውቃለች
2merkato.com(Feb 05, 2026)
የተሰረዘ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር 01/2018 ህንጻ ግንባታ ጥሬ እቃ ግዥ
የኢ/ወ/ቤ/ክ/ መካነ ኢየሱስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የላፍቶ ማህበረ ምዕመናን ለማህበረ ምዕመኗ የአምልኮ ህንጻ ግንባታ የሚሆን የግንባታ ቁሳቁሶችን (የተለያዩ ብረታ ብረቶችንና ሚስማሮችን ወዘተ…) በግልጽ ጨረታ አወዳድራ ለመግዛት ያወጣችውን ጨረታ መሰረዟን አሳውቃለች፡፡
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/698048680a538abac6000001