የኮንስትራክሽን መኪናዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Feb 07, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ / እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ /ቤት በመ/ቁጥር/262727 29/03/2017 / እና በኮ///284003 06/05/2014 / 5/9/2017 / 29/11/2017 / በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት

1 በገላን ከተማ ቁልቢ ኮንስትራክሽን ድርጅት መጋዝን ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠ//ኮድ LD ሥከ-0402 ቼን ስካቫትር የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 6,000,000 (ስድስት ሚሊዮን ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 21 ቀን 2018 . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 500 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

2 በዚሁ ድርጅት መጋዝን ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠ//ኮድ 3-42206 ኢት truck mixere ልዮ ጎታች የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,200,000 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 21 ቀን 2018 . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 530 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

3 በዚሁ መጋዝን ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠ//ኮድ 3-34921 ኢት ፎትን ገልባጭ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,200,000 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 1 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 800 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

4 በዚህ ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ LD ሥከ-0355 ካተሪፒላር ሎድር የሐራጅ መነሻ ዋጋ 3,000,000 (ሦስት ሚሊዮን ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 21 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 830 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ// ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም /ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። 1/4ኛው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ//ቤት ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ//ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል /ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *