Your cart is currently empty!
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዝርዝሮች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 09, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የውድድሩ አይነት |
ምርምር |
|
1 |
ሎት 1 |
የሰራተኛ ሰርቪስ መኪና ከደሴ-ቦሩ |
10000 |
በሎት |
ለ1 አመት ግዥ |
|
2 |
ሎት 2 |
የታካሚዎች ምግብ |
25000 |
በሎት |
ለ1 አመት ግዥ |
|
3 |
ሎት 3 |
የጀኔሬተር ላውንደሪና መስመር ዝርጋታ ስራ ሙሉ ሰርቪስ ስራ |
10000 |
በሎት |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
4 |
ሎት 4 |
የሰራተኛ ጫማ |
10000 |
በሎት |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
5 |
ሎት 5 |
የቁም ባህር ዛፍ ሸያጭ |
10000 |
በሎት |
ለ1 አመት ግዥ |
|
6 |
ሎት 6 |
የመኪና እቃ |
25000 |
በሎት/በነጠላ |
ለ1 አመት ግዥ |
|
7 |
ሎት 7 |
መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንትና የህክምና መሳሪያ |
30000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
8 |
ሎት 8 |
የመኪና ጎማና ባትሪ |
25000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፍቃድ) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ግዥው ከ200000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tïn) ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት 300(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15(አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል። በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል። መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል። ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ።
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል። ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን። በቼክ ማስያዝ አይቻልም፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም። የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05 ደውለው ይጠይቁን
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል
cttx Agriculture and Farming cttx, cttx Chemicals and Reagents cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Energy, cttx Firewood cttx, cttx Food and Beverage cttx, cttx Food Items and Drinks cttx, cttx Generators cttx, cttx Health Care, cttx Health Related Services and Materials cttx, cttx Hospitality, cttx Laboratory Equipment and Chemicals cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Medical Equipment and Supplies cttx, cttx Other Sales cttx, cttx Others cttx, cttx Pharmaceutical Products cttx, cttx Products and Services cttx, cttx Raw Materials and Supplies cttx, cttx Rent cttx, cttx Sales, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Textile, cttx Tour and Travel cttx, cttx Transportation Service cttx, cttx Vehicle cttx, cttx Vehicles Purchase cttx, cttx Warehousing, cttx Wood and Wood Working cttx, Disposals and Foreclosure cttx, Garment and Leather cttx, Medical Industry cttx, Power and Electricity cttx, Tour and Travel cttx, Transit and Transport Service cttx