Addis Zemen (Apr 07, 2026)
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ባለሙያ የስራ ማስታወቂያ
ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም ስራዉን ለመስራት መወዳደር የምትፈልጉ
1. የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ ምዝገባ ወረቀት
4. የታደሰ የሙያ ፍቃድ ምስክር ወረቀት
5. የዘመኑን ግብር የከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
6. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
7. የጨረታ መወዳደሪያ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
8. በተመሳሳይ ተቋም ዉስጥ በቂ የስራ ልምድ ያለው
9. በቀጣይ ለ3 ዓመት ኮንትራት መፈረም የሚችል፡፡
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በታሽገ ፖስታ ለስራዉ የምታስከፍሉትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ከታች በተገለጸዉ አድራሻ በመምቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፡– ጦር ሀይሎች ከመስጊዱ ጀርባ ማር ሕንጻ ፊት ለፊት ባለው 3ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0911 06 16 79 / 0965 11 19 73
gm@netsanetsecurity.com / finance@netsanetsecurity.com
ነፃነት የጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር