የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት የግንባታ ስራዎችን በኮንትራከተር ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት የግንባታ ስራዎችን በኮንትራከተር ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 07, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ /ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ከከተሞች የተለያዩ

  1. WATER SHADES
  2. NURSERY SITE 
  3. GREENERY FENCE 
  4. COMMUNAL TOILET & GREENERY REHABILITATION 
  5. DRAINAGE CONSTRACTION 
  6. FOR CONSTRACTION FOUR CLASS ROOM/የግንባታ ስራዎችን በኮንትራከተር ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

 ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ጨረታ ሰነድ ከፅ/ቤታችን በመውሰድ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

ተፈላጊ መስፈርቶች

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የቅርብ ወር ቫት ሪፖርት፣ በኮንስትራክሽን ስራ ደረጃ 7 BC&GC እና ከዛ በላይ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።

2. 1. WATER SHADES የጨረታ ማስከበርያ 50,000

    2. NURSERY SITEየጨረታ ማስከበርያ 50,000

    3.GREENERY FENCEየጨረታ ማስከበርያ 3,000

    4. COMMUNAL TOLET &GREENERY REHABILITATION የጨረታ ማስከበርያ 100,000

     5. DRAINAGE CONSTRACTIONየጨረታ ማስከበርያ 100,000

     6 .FOR CONSTRACTION FOUR CLASS ROOM 150,000

የጨረታ ማስከበር በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) በጥሬገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር1000.00 (አንድ ሺብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የፋይናንሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታ 29/07/2018 . እስከ 29/08/2018 . እስከ 4:00 ለተጫራቾች ክፍት ሁኖ የሚቆይ ሲሆን በዚህ ቀን 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ይከፈታል።

6. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰ ቀን በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 033 ይከፈታል።

7. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅት ማህተም እና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።

8. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በተጠቀሱት የግንባታ ስራዎች ቢያንስ አንድ እና ከዚያ በላይ ስራዎች የሰሩ መሆን አለባቸው።

9. ጽህፈት ቤታችን ጨረታ ከተከፈተ በኋላ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት አለው።

10. ጽህፈት ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. አድራሻችን በመቐለ ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 033 ይገኛል።

12. ለበለጠ ማብራርያ በስራ ሰዓት በአካል ቀርባችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *