ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል


Yedebub Nigat (Apr 11, 2026)

የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በኮንሶ ዞን የኮልሜ ማዘጋጃ ቤት /ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ በተዘረዘረዉ ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን ለሶስተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የቦታዉን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለመኖሪያ 500 ብር በመክፈል በማዘጋጃ ቤቱ ቢሮ ቁጥር 3 በስራ ሰዓት መግዛት የሚችል መሆኑን እናስታዉቃለን።

በዚህ መሠረት፡

  • የጨረታዉ ሰነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየዉ ከሚያዚያ 8 ቀን 2018 እስከ ሚያዚያ 21/2018 / 11፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
  • የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ እስከ ሚያዚያ 22/2018 . እስከ 1100 ሰዓት ይሆናል።
  • የጨረታ ሳጥን የሚታሸገዉ ጊዜ ሚያዚያ 22/2018 . እስከ 1110 ሰዓት ይሆናል።
  • የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈተዉ ጊዜ ሚያዚያ 23/2018 .ምጠዋት 4፡00 ሰዓት ይሆናል።
  • ቦታዉን ለመጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸዉ መርሀ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ተ.ቁ

የአካባቢው አመልካች መግለጫ

የቦታው አድራሻ ሰፈር

የቦታው መለያ ቁጥር

የቦታው መጠን በካ.ሜ

የቦታው ደረጃ

የጨረታው ሁኔታ

የቦታው አገልግሎት

የህንፃ ከፍታ

የቦታው መነሻ ዋጋ በካ.ሜ

የሊዝ ዘመን

የጨረታው አይነት

ክፍያ ማጠናቀቂያ ዓመት

ሰነድ መሸጫ ዋጋ

ብሎክ ቁጥር

 የይዞታ ቁጥር

1

በኮልሚ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን በኩል በግብርና መጋዘን በስተጀርባ

ኾልታ ሠፈር ቱራቴ ጣቢያ

B-24

 

P-002

 

300

½

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ አገልግሎት

G +0 እና በላይ

 

100

99

መደበኛ

 

50

500

2

ወደ 2 ጊዜ ት/ቤት የሚሄድ አዲሱ መንገድ በታች

ታራቴ ሰፈር ናኩላ ጣቢያ

B-76

 

P-002

300

½

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ አገልግሎት

G +0 እና በላይ

100

99

መደበኛ

50

500

P-005

310

½

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ አገልግሎት

G +0 እና በላይ

100

99

መደበኛ

50

500

P-006

357

½

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ አገልግሎት

G +0 እና በላይ

100

99

መደበኛ

50

500

P-007

300

½

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ አገልግሎት

G +0 እና በላይ

100

99

መደበኛ

50

500

P-008

375

½

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ አገልግሎት

G +0 እና በላይ

100

99

መደበኛ

50

500

3

የምድጃ ማህበራት ቤቶች/ ከአዲሱ መንገድ በታች

ታራቴ ሠፈር ናኩላ ጣቢያ

B-78

P-016

500

½

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ አገልግሎት

G +0 እና በላይ

100

99

መደበኛ

 

50

500

4

በአዲሱ ገበያ ፊት ለፊት በደቡብ አቅጣጫ ከአዲሱ መንገድ በታች

ታራቴ ሠፈር ናኩላ ጣቢያ

B-79

P-002

220

1/1

1ኛ ጊዜ

ለንግድ  አገልግሎት

G +0 እና በላይ

160

70

መደበኛ

 

50

500

5

በአዲሱ ገበያ ፊት ለፊት በምዕራብ አቅጣጫ ከአዲሱ መንገድ በላይ

ኾልታ ሠፈር አታንትያ ጣቢያ

B-50

P-014

313

1/1

1ኛ ጊዜ

ለንግድ  አገልግሎት

G +0 እና በላይ

160

70

መደበኛ

50

500

P-015

357

1/1

1ኛ ጊዜ

ለንግድ  አገልግሎት

G +0 እና በላይ

160

70

መደበኛ

50

500

 ለተጨማሪ መረጃ ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ /ቤት በአካል በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 0993406928/ 0985617917/0926426557 በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

በደቡብ እትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በኮንሶ ዞን የኮልሜ ወረዳ ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *