የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም. የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም. የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 12, 2026)

የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ / 2019 . የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

1. የንግድ መለያ ቁጥር

2. የንግድ ምዝገባ ፈቃድ

3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ

4. የብቃት ማረጋገጫ እና

5. የሥራ ልምድ ማሳየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

6. AA BE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት) ያለው

ተጫራቾች (የሚወዳደሩበትን) የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተገለፀው የሥራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በኬር ኸዥ አን// ዋና /ቤት በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡

የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

ጠዋት 300 ሰዓት – 600 ሰዓት

ከሰዓት 700 ሰዓት – 1030 ሰዓት

ቅዳሜ ጠዋት 300 ሰዓት – 600 ሰዓት

አድራሻ፡መርካቶ ብርሃን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 207

ስልክ፡– 011 27 77 770 /097765000

ኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *