የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎች እና የተለያዩ ስራዎችን ግልጋሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎች እና የተለያዩ ስራዎችን ግልጋሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 13, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ከ/ከተሞች የሚሰሩ የተለያዩ ግንባታዎች

  1. WATER SHADES 
  2. NURSERY SITE
  3. GREENERY FENCE 
  4. COMMUNAL TOILET & GREENERY REHABILITATION 
  5. DRAINAGE CONSTRACTION 
  6. FOR CONSTRACTION FOUR CLASS ROOM/ ስራዎችን ግልጋሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ። 

ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ጨረታ ሰነድ ከፅ/ቤታችን በመውሰድ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

ተፈላጊ መስፈርቶች

2. ለኢንዱስትሪያል ማቴሪያል ለሚወዳደሩ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ፣ የቅርብ ወር ቫት ሪፖርት፣ ማቅረብ የሚችሉ ፣ለሎካል ማቴሪያል የሚወዳደር የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ይህ የውድድር ሂደት በሎትቤዝ (በድምር) ለእንዳንዱ ሳይት ይሆናል

3.1 WALEE SHADES ዕቃዎች የጨረታ ማስከበርያ 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር)

2. የNURSERY STE ዕቃዎች የጨረታ ማስከበርያ 50,000(ሃምሳ ሺብር)

3. የGREENEEYFENCE ዕቃዎች የጨረታ ማስከበርያ 3,000(ሶስት ሺብር)

4. COMUNAL TOLET &GREENERY REHABTATION ዕቃዎች የጨረታ ማስከበርያ 100,000 አንድ መቶ ብር)

5. የDRAMAGE CONSIRACTION ዎች የጨረታ ማስከበርያ 100.000( መቶ ብር)

6. የFOR CONSTRACTION FOUR CLASS ROOM ዕቃዎች 150,000 አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ የጨረታ ማስከበር በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ፣ በጥረ-ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈትቤታችን ስም ማስያዝ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የፋይናንሻል የጨረታ ሰነዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ከወጣበት እስከ 29/08/2018 ዓ/ም እስከ 4:00 ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በዚህ ቀን 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ይከፈታል።

7. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰ ቀን በፅ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 033 ይከፈታል።

8. ተጨራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅት ማህተም እና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።

9. ፅህፈት ቤታችን ጨረታ ከተከፈተ በኋላ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት አለው።

10. ፅህፈት ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

11. አድራሻችን በመቐለ ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 033 ይገኛል።

12. ለበለጠ ማብራርያ በስራ ሰኣት በኣካል ቀርባችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።

ስልክ 0344-406747/0344-408501/0344-406839

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *