ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሪጀክት ነጭ ቦለቄ (Reject white Pea Beans) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሪጀክት ነጭ ቦለቄ (Reject white Pea Beans) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 15, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሪጀክት ነጭ ቦለቄ (Reject white Pea Beans) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡

2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤

3. ለጨረታ የወጣዉ ሪጀክት ነጭ ቦለቄ አድራሻ አማራ ክልል ኮንቦልቻ ከተማ

4. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትአምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

5. ጨረታው እስከ ሚያዚያ 14,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ሚያዚያ 14,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን ክፍል

ስልክ ቁጥር 0913495669 እና 0912161590


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *