ዲቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) እ.ኤ.አ ከ January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዲቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) እ.ኤ.አ ከ January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል


Reporter (Apr 15, 2026)

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ዲቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የሀገር ዉስጥ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን መንግሥት ባወጣዉ የዳግም ምዝገባ ሥርዓት አጠናቆ በመዝገብ ቁጥር 0045 በመመዝገብ በመላዉ ኢትዮጵያ በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ እንዲንቀሳቀስ የተፈቀደለት ድርጅት ነው:: ድርጅቱ .. January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  • ሥራውን ለመስራት የሚያስችል የሙያ ማረጋገጫ ከፌደራል ዋናው ኦዲተር /ቤት የተሰጣቸው።
  • በኦዲት ስራ ለመስራት የሚያስችል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ፈቃድ የተሰጣቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • በሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የሚታወቅ የሂሳብ ምርመራ ልምድ ያለው

ከላይ የተዘረዘሩትን ሌሎች ሥራው የሚጠይቀውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ

  • የሂሳብ ምርመራ የሚያደርጉበት ዋጋ
  • ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስድባቸው ገዜ
  • የድርጅታችሁን ፕሮፋይል እና የሂሳብ ባለሙያው cv በማያያዝ የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በሚከተሉት አድራሻ በማቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤፤

አድራሻ፡/ //// ወረዳ 13 ጀሞ 1 ሳባ ህንጻ 1 ፎቅ

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡– 0967 416 119 / 0983 400 730


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *