በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን አልኮ ሻንጣ፤ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን አልኮ ሻንጣ፤ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 22, 2026)

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ///// የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር /ቤቶች ሥራ አገልግሎት የመውል ኤሌክትሮንክስ መሳሪያዎችን አልኮ ሻንጣ፤ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ጨረታ ብቁ የሚያድርጋቸው፤

  • አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት የዘመኑን 2018 . ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በአን/////ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአን//ፋይ////ቤት ግዥ ንብ/አስ/ ስራ ሂደት ቢሮ 11 መረከብ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና እያንዳንዱ ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
  • ተጫራቾች 10000 /አስር ሺህ/ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፊያ ማዘዣ/CPO/ማቅረብ የሚችል/ትችል።
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
  • ጨረታው 22 ሥራ ቀን በጧቱ 3.00 /ሶስት/ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 430/አራት ሰዓት ተኩል ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡

  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨርታውን ሙሉበሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • በጨረታ ከፈታ ወቅት ተጫራቾች ወይንም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
  • ለበለጠ ማብራሪያ አን//ፋይ/ኢኮ///ቤት ግዥ ንብ/አስ/ ሥራ ሂደት መጠየቅ ይቻላል።

በደ/ምዕ///// የአድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ//ቤት