የገቢዎች ሚኒስቴር: የጸሀይ መከላከያ መነጽር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የገቢዎች ሚኒስቴር: የጸሀይ መከላከያ መነጽር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Apr 22, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-1007-2018-PUR
  • Object of Procurement: የጸሀይ መከላከያ መነጽር ግዥ
  • Description: የጸሀይ መከላከያ መነጽር ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Revenue
  • Clarification Request Deadline: Apr 21, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Apr 22, 2026, 5:42:07 PM
  • Terms and Conditions: ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች አቅርቦቱን ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን እቃው በባለሙያዎች ተፈትሾ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑ ሲረጋገጥ ገቢ የሚደረግ መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል፡፡ በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥም ችግር ወይም የተሰበረ ፣ የጎደለ፣ ያገለገለ ወይም ከመሰፈርት ውጪ የሆነ አቅርቦቶች አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ በማድረግ ትክክለኛውን አቅርቦት መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን ተቋሙ ባቋቋመው ኮሚቴ ተገምግሞ ትክክለኛነቱን አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል ፡፡ መስፈርቱን ካላሟላ አቅርቦቱን በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ አሸናፊው ድርጅት አቅርቡቱን ድሬደዋ ገቢዎች ሚኒስቴር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ሲወዳደርም ይህን ታሳቢ አድርጎ መወዳደር ይጠበቅበታል፡፡ ሁሉም አቅርቦቶች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *