Addis Zemen (Apr 23, 2026)
ግልፅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክልል መንግሥት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ አስተዳደር መንገድ ላይ ለረዥም ጊዜ ባለቤት አልባ ሆኖ የቆመ ታርጋ ቁጥሩ ኢት 75865 ኮድ 3 ሻንሲ ቁጥር LZZSELNC4F NO 78806 ሞተር ቁጥር WD 61569-150507032227 የሆነ ሲኖትራክ መኪና ባለቤት እንዲቀርብ ግልፅ ማስታወቂያ ቢወጣም መቅረብ ባለመቻሉ በግልፅ ሀራጅ ጨረታ እንዲሸጥ የማሻ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት በመዝገብ ቁጥር 16563 በቀን 28/7/2018 ዓ.ም በመነሻ ዋጋ ብር 3,225,000 ሦስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃያ አምስት ሺህ /ብር እንዲሸጥ የተወሰነ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4:30 የሚከፈት ሆኖ 22ኛው ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግስት ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቹ ከማሻ ከተማ ገ/ባ/ሥ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ ሽያጭ 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከማሻ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ መጫረት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ: መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ
ጽ/ቤት