Addis Zemen (Apr 24, 2026)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018
1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
- በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣
- በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና
- በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት የአቅራቢዎች የአገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ 1ኛ ፎቅ ካሼር ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ህዳሴ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ከጀነሬሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/07/2018 የሚል ምልክት በማድረግ (አንድ) ኦሪጂናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ከዚህ በታች በተገለጸው ሰንጠረዥ መሰረት ለ90 /ዘጠና/ ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንከ ክፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው።
|
የሎት ቁጥር |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን (በብር) |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
|
ሎት-1 |
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) ግዥ |
ብር 335,000.00
|
ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት
|
ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት
|
|
ሎት-2 |
የገልባጭ ተሽከርካሪዎች ግዥ |
ብር 180,000.00 |
||
|
ሎት-3 |
የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ |
ብር 185,000.00 |
6. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 57 40 11 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል