Addis Zemen (Apr 24, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር በ2017 ዓ.ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ፍረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- አስፈላጊ ዶክመንቶችን በሙሉ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ
- ህብረት ስራ ማህበር ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው
- ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስድበት ጊዜ እና ገንዘብ በመጥቀስ መጫረት ትችላላችሁ
የሚመረመሩ ዶክመንቶች
- ገቢ ደረሰኝ 21 ቦክስ ፋይል
- JV 3 ቦክስ ፋይል
- PV 4 ቦክስ ፋይል
- PGPV 2 ቦክስ ፋይል
- ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶች በአጠቃላይ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ማስገባት ትችላላችሁ።
አድራሻ፦ ሲኤምሲ የተባበሩት እጅጋየሁ ዲባባ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0929-23-46-22, 09-79-70-00-70
ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር