Addis Zemen (Apr 25, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግስት በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ ወረዳ ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ልብስ፣ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መስረት በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን 1% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ በማስያዝ የጨረታ ሠነድ በማይመለስ ብር /200 ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት ጨረታውን መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በአማራ ብሔራዊ ክልል ገንዘብ ቢሮ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን በሰም በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡ ጨረታው ቀን 05/09/18 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
ጨረታው በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተቀመጠው ሰዓት ተዘግቶ በዚያው በተቀመጠው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጨራቾች ጨረታው ሲከፈት በራሳቸው ወይም በሕጋዊ ወኪላቸው ተገኝተው መከታተል ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ሰነድ የተሟላ እስከ ሆነ ድረስ በጨረታ አከፋፈት ላይ ባለመገኘቱ ምክንያት ብቻ ከወድደሩ ውጪ አይደረግም።
የተጫራቾቾ መስፈርት
1. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልጽ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን ለየብቻ ከታሽገ በኋላ በሌላ ትልቅ ፖስታ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት እና የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. በተሰጠው የንግድ ዘርፍ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት።
3. የንግድ ፍቃድና የቲን ነምበር ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
4. ዕቃዎችን በተጠየቀ ጥራት ደረጃና በተጠበቀው ጊዜ ገደብ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
5. በተዘጋጀ የዋጋ ዝርዝር ላይ የአንዱን ዋጋ በማያሻማ ግልጽ በሆነ ሁኔታ መሙላት ይኖርበታል።
6. በተሞላ ዋጋ ዝርዝር ላይ በተጫራቹ ስምና ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም መቀመጥ አለበት።
ማሳሰቢያ የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በእያንዳንዱ ዕቃ በነጠላ ዋጋ የሚለይ ይሆናል። የጨረታ አሸናፊ የአሸናፊው ዋጋ ለውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ግዥ ፈጻሚ መ/ቤት ከተቀመጠው የዕቃ ብዛት ላይ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ መግዛት ይቻላል። ጨረታውን የአሸናፊው ድርጅት በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግዥ ፈጻሚ መ/ቤት ጋር ውል መፈፀም ይኖርበታል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በአማራ ክልል በባ/ዳር ከተማ ለርከከብ በተዘጋጀው ቦታ ላይ ርክክብ የሚፈጸም መሆኑን እንገልፃለን።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921 929 359 / 0921 828 640 / 0917 184 021
በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ ወረዳ ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት