በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ


Yedebub Nigat (Apr 25, 2026)

የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረዉ ለመኖሪያ የተዘጋጁ ቦታዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የቦታዉን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለመኖሪያ 400 ብር በመክፈል በማዘጋጃ ቤቱ ቢሮ ቁጥር 1 በስራ ሰዓት መግዛት የሚችል መሆኑን እናስታዉቃለን።

በዚህ መሠረት፡

የጨረታ ሰነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየዉ ከሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 4ቀን 208 ዓ/ም ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም እስከ 11፡00 ሰዓት ይሆናል።

የጨረታ ሳጥን የሚታሸገዉ ጊዜ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም እስከ 11፡10 ሰዓት ይሆናል።

የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈተዉ ጊዜ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ይሆናል።

ቦታዉን ለመጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸዉ መርሀ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል።

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ አባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገት ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 0966577440/ 0916711818/ 0916711818 በመደወል ማኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

በኮንሶ ዞን የኮልሜ ወረዳ አባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገት ጽ/ቤት

ተ.ቁ

የአከባቢዉ አመልካች መግለጫ

የቦታው አድራሻ ሰፈ

የቦታው መለያ ቁጥር

የቦታው መጠን በካ.ሜ

የቦታው ደረጃ

የጨረታ ሁኔታ

የቦታው አገልግሎት

የህንፃ ከፍታ

የቦታው መነሻ በካ.ሜ

የሊዝ ዘመን

የጨረታው አይነት

ክፍያ ማጠናቀቂያ ዓመት

ሰነድ መሸጫ ዋጋ

ብሎክ ቁጥር

የይዞታ ቁጥር

1

በካርሳታ ሠፈር ወደጌቴ በሚሄድ ዋና መንገድ በታች

ካርሳታ ሠፈር

B-277

P-001

 

500

1/1

2ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

B-277

P-003

 

500

1/1

2ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

B-277

P-004

 

500

1/1

2ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

B-277

P-006

500

1/1

2ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

B-277

P-007

500

1/1

2ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

B-277

P-008

500

1/1

2ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

B-277

P-009

500

1/1

2ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

2

በካርሳታ ሠፈር ወደጌቴ በሚሄድ ዋና መንገድ በታች

ካርሳታ ሠፈር

B-276

P-001

500

1/1

1ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

B-276

P-009

500

1/1

1ኛ ጊዜ

ለንግድ አገልግሎት

G+0 እና በላይ

100

70

መደበኛ

40

400

3

በካርሳታ ሠፈር ወደጌቴ በሚሄድ ዋና መንገድ በታች

ካርሳታ ሠፈር

B-278

P-002

400

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-278

P-004

400

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-278

P-009

400

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-278

P-010

400

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-278

P-011

400

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-278

P-012

400

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

4

በካርሳታ ሠፈር ወደጌቴ በሚሄድ ዋና መንገድ በታች

ካርሳታ ሠፈር

B-281

P-001

492

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-281

P-002

493

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-281

P-017

496

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-281

P-018

495

1/2

2ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

5

በካርሳታ ሠፈር ወደጌቴ በሚሄድ ዋና መንገድ በላይ

ቅራታ ሠፈር

B-132

P-001

459

1/2

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-132

P-002

454

1/2

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-132

P-003

450

1/2

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

B-132

P-004

446

1/2

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

6

በካርሳታ ሠፈር ወደጌቴ በሚሄድ ዋና መንገድ በላይ

ካርሳታ ሠፈር

B-133

P-007

345

1/2

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

 

ካርሳታ ሠፈር

B-133

P-008

344

1/2

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

 

B-133

P-009

343

1/2

1ኛ ጊዜ

ለመኖሪያ  አገልግሎት

G+0 እና በላይ

60

99

መደበኛ

50

400

 በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *