በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር መምሪያ ለመኖሪያ፣ ለንግድ(ሆቴል) አገልግሎት የሚውል መሬት አዘጋጅቶ በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር መምሪያ ለመኖሪያ፣ ለንግድ(ሆቴል) አገልግሎት የሚውል መሬት አዘጋጅቶ በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል


Yedebub Nigat (Apr 18, 2026)

በድጋሚ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር መምሪያ ለመኖሪያ፣ለንግድ(ሆቴል) አገልግሎት የሚውል መሬት አዘጋጅቶ በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።

በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ተጫራቾች 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዲላ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ የማይመለስ ለመኖሪያ 300 (ሶስት መቶ ብር) እና ለንግድ 400(አራት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በተጨማሪም የጨረታው ሳጥን ላይ የጨረታውን ሰነድ የማስገባት ሂደት 10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 1000 ሰዓት ላይ ተጠናቆ 1100 ሰዓት ታዛቢዎች ባሉበት ታሸጎ 11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ላይ ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዲላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን /መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *