በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ መሬት አስተዳደር በመደበኛው ለንግድ 16፣ ለመኖርያ 17 በድምሩ 33 ቦታዎችን እንዲሁም በልዩው ጨረታ ለንግድ ኢንቨስትመንት በቁጥር 1 ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ መሬት አስተዳደር በመደበኛው ለንግድ 16፣ ለመኖርያ 17 በድምሩ 33 ቦታዎችን እንዲሁም በልዩው ጨረታ ለንግድ ኢንቨስትመንት በቁጥር 1 ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል


Yedebub Nigat (Apr 25, 2026)

መደበኛ እና ልዩ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ መሬት አስተዳደር 2018 በጀት ዓመት በመደበኛው ለንግድ 16 ለመኖርያ 17 በድምሩ 33 ቦታዎችን እንዲሁም በልየው ጨረታ ለንግድ ኢንቨስትመንት በቁጥርቦታበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በቱርሚ ከተማ መሬት አስተዳደር የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ማስታወቂያው በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመደኛው 10 በልዩው 20 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን ለመኖርያ 300 ብር ለንግድ ድርጅት 400 ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 

ተ.ቁ

የጨረታው አይነት

 የቦታው ስፋት በካ.ሜ

 የቦታ ብዛት

የቦታው አድራሻ

 የቦታው መለያ ኮድ

የቦታው አገልግሎት

የቦታው ደረጃ

የቦታው መነሻ ዋጋ

ቅድመ ክፍያ

የህንፃ ከፍታ

የአካባቢው አመላካች

የሊዝ ክፍያ ከፍተኛው የማጠናቀቂያ ጊዜ በዓመት

የጨረታ ቅድመ ክፍያ በብር

ብሎክ

ፓርስል

1

መደበኛ

384

10

አይኬሙኮ

B1

P1, p2, p3, p4, p5, Pб, p7, p8, p9, p10

 

መኖሪያ

3

100 ብር

10%

 

G+O

 

መሰቀል አ/ይ ጀርባ

 

50

300

2

መደበኛ

440

6

አይኬሙኮ

B2

P1, p2, p3, p4, p5

መኖሪያ

2

100 ብር

10%

 

G+O

 

መሰቀል አ/ይ ጀርባ

50

300

3

መደበኛ

400

1

አይኬሙኮ

B3

P1

መኖሪያ

3

100 ብር

10%

 

G+O

 

መሰቀል አ/ይ ጀርባ

50

300

4

መደበኛ

500

4

አይኬሙኮ

B4

p2 ,p5, p6, p7

ድርጅት

1

458 ብር

20%

20%

G+

 

ካርቲን መውጫ በግራ

40

300

5

መደበኛ

540

4

አይኬሙኮ

B5

P1, p2, p3, p4

ንግድ

1

458 ብር

20%

 

G+

 

ካርቲን መውጫ በግራ

40

300

6

መደበኛ

600

4

ማዘጋጃ

B6

p2, p3, p4, p5

ንግድ

1

458 ብር

20%

 

G+

 

አውራ ጎዳና ካምፕ

40

300

7

ልዩ

1000

 

ማዘጋጃ

B7

P1

ድርጅት

1ኛ/1

458 ብር

20%

 

G+

 

አውራ ጎዳና ካምፕ

40 ዓመት

400 ብር

 ማሳሰብያ፡-  የከተማ ውመሬት  አ/ርየተሻ ለአማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበ ቀነው። ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 09 24 67 78 86 / 09 01 65 50 03


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *