Addis Zemen (Apr 25, 2026)
ለሶስተኛ ዙር የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የታደሰ የኦዲት ፈቃድ ያለው፣ የዓመቱን ግብር የከፈለ፤ በኦዲት ሥራ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ተገቢ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችል ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሆሳዕና በሚገኘው ዋና ጽቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል፡፡
ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን የማይሆን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ የልማት ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– +251 465 551 233 +251 465 552 420 +251 465 554 090 +251 468 559 088
የሀድያ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት
ሆሳዕና