ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 26, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት /የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡

2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለውና ማቅረብ  የሚችል መሆን ይኖርበታል፡

  1. የጨረታ ማስከበሪያ CPO 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ)ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
  2.  ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ስነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አራት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 1000 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ አየር ጤና /ግራር ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
  3. ጨረታው እስከ ሚያዚያ 22.2018 . ከሰዓት 800 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ስነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  4. ጨረታው ሚያዚያ 22,2018 . ከሰዓት 600 ሰአት ዝግ ይሆናል:: ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 900 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል::
  5.  ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  6. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ .. በፊት መሆን አለበት እና ከዚህ በላይ የተዘርዘሩትን ህጎች ያላሞላ ተጫራች ዉድቅ ይሆናል::
  7. እቃወችን ማየት የሚቻለዉ ቀን ማክሰኞ እና እሮብ ብቻ ነው እና  ባሸነፉት ዋጋ 3 ወር ዉል ፈርሞ እቃዉ በተገኝ ግዜ ማንስት የሚችል::
  8. እቃዉን ማየት የሚቻለዉ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት /የተ/የግ/ማህበር አለም ገና ግቢ ዉስጥ እና ታይም ኤክስ ግቢ(Timex warehouse) ነዉ::

ማሳሰብያዋጋ ከነቫቱ ያስገባ ተጯራች ዉድቅ ይሆናል::

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት /የተ/የግ/

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ስልክ ቁጥር  0912161590


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *