የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 26, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ (ብር)

ሐራጁ

የሚከናወንበት

ቀን እና ሰዓት

 

የሰሌዳ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የንብረቱ አይነት

የሥሪት

ዘመን

1

ዲ.ኤም.ኤስ.ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ሽፈራዉ ብርቁ ጣለዉ

አአ-03-

A74543

 

D4CB-

8327140፣

KMFWBH7

JP8U02659

ሀይንዳይ ስታር

ኤክስ ሚኒባስ

2012

 

2,159,231.25

 

04/9/2018 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት

 

2

አቶ ናስር ካሊል ሞሐመድ

ተበዳሪው

 

02-AA-B76699

JFC92432.

 

1FTEX1EP1

JFC92432

 

ፎርድ 150

ኪንግ ካፕ

2018

4,765,200.00

 

04/09/2018 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት

3

ወ/ሮ ዉዳሴ አበበ ቸኮል

ቴዎድሮስ

አበበ ቸኮል

AA-02-B52539

FEAJ11.HRA

*696746A*

SJNFEAJ11

UL2399086

አዉቶሞብል

 

2018

2,673,000.00

 

04/09/2018 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት

4

ኳድራንት አፓርል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

 

ኢት-03-66900 እና ኢት-03-20264

F3BEE681G

*B220222647*

 

WjME3TRE8EC286633 እናTT-1044-14

የጭነት እና

ተሳቢ ተሽከርካሪ

 

2014

11,033,376.00

 

04/9/2018 ዓ.ም 8:00-9:00 ጠዋት

በመሆኑም፦

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::

2. ጨረታዉ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 4 (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነዉ::

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::

4. ለጨረታ የቀረበውን ንብረት በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል::

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል::

6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል::

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::

8. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቱን ካልተረከበ ከንብረቱ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል .

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና /ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ከፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *