አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 28, 2026)

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/8/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ተ.ቁ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 20/08/2018 እስከ 26/08/2018 ዓ.ም

የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ

ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ

 

ሚያዝያ 26 ቀን 2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 251574483164/251574483312 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ።

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *