ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 29, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/029/2018

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት

አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታ መነሻ

ዋጋ በብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታ

የወጣው

 

ለጨረታ

የቀረበው ንብረት

ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

ቀን

ሠዓት

 

1

አሸናፊ አበራ ቦጋለ

ፀሐይ ፀጋይ

ረዳ

 

ለሚ ኩራ

መኖሪያ ቤት

 

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10

ቦሌ10/136/7/7/ 249560/00

 

150ኪ.ሜ

 

11,986,481.87

24/9/2018

 

4:00-6:00

 

ለ2ኛ ጊዜ

2

ቦጌ መለሰ በየነ

እነ አበበች

ስዩም 6 ሰዎች

ቦኩ ሸነን

 

ንግድ ቤት

አዳማ ከተማ አስተዳደር ሎጎ ክ/ከተማ ድሬ ነጋ ወረዳ

3013/94

393 ኪ.ሜ

 

4,948,013.78

27/9/2018

 

4፡30-6፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

ሲንቄ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

የሐራጁ ደንቦች!

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.አ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካል ከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሊቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።

2. በሐራጁ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።

3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው::

5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ 1 ተራ ቁጥር 1 ላይ የተገለፀዉ ካዛንቺስ የሚገኘዉ ሲንቄ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 7ኛ ፎቅ ስሆን ተራ ቁጥር 2 ላይ የተገለፀዉ ንብረቱ የምገኝበት ቦታ ይሆናል።

6. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል::

7. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።

10, ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡

11. የጨረታ አሸናፊ ለሆነዉ ተጨራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት አስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

12. ለተጨማሪ መረጃ የሊንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11557-6016) ፤ ለሚ ኩራ ቅርንጫፍ (0913369458) ቦኩ ሽነን ቅርንጫፍ (0913308235) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሲንቄ ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *