Addis Zemen (Apr 29, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ሲዳማ ኤልቶ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ስራ ዩኒየን በዩኒየኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን 1500 ኩንታል የሚሆን ነጭ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡–
1. ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውንና ዶከመንታቸውን በመሙላት ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ7ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሚያስገቡ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ከቀኑ በ8፡15 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታቸውን በሚያቀርቡበት ወቅት የጨረታ ማስከበሪያ 200,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ ፡– ፅ/ቤት ድረስ በአካል በመቅረብ አልያም በስ.ቁ 046-212-4704/0930108356 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ ፡–ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅብረት ስራ ዩኒየን