የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል


Reporter (May 06, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል።

የተበዳሪዉ ስም

መያዣ ዋስና ሰጭ

ቤቱ የሚገኝበት

የካርታ ቁጥር የቁራሽ መሬት ዩ መኮድ

የቤቱ/ የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታ የማካሄደበት

ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

ሽጥቆላ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽህፈት መሳሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ

ወ/ሮ ሙሉወርቅ አበባዉ ጣ

 

ባህር ዳር

 

ዳግ/ሚኒሊክ/ክ/ከተማ

 

ዳ/ም/ክ/ከ/1212/2013

 

ለመኖሪያ ስፋቱ 100 ካ.ሜ

2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር)

09/10/2018 ዓ.ም

 

4፡00-6፡00

ኢ/ን/ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ

 

ጥንቅሽ ሬስቶራንትና ስጋ ቤት ሃ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ ደግአረገ አረጋ ላቀ

ባህር ዳር

 

ጣና ክፍለ ከተማ

 

6487/2014

 

ለመኖሪያ ስፋቱ 105 ካ.ሜ

3,269,000 (ሶስት ሚሊየን ሁለት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺ ብር)

09/10/2018 ዓ.ም

 

8፡00-10፡00

ኢ/ን/ባ/ባ/ዳር /ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ

 

አቶ  ይሁኔ ጨቅሌ ከበደ

አቶ ጥላሁን አሰሙ ቦጋለ

እንጅባራ

እንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ

AM 010011907004

ለሆቴል አገልግሎት ስፋቱ 752.075 ካ.ሜ

4,069,725.55 (አራት ሚሊየን ስልሳ ዘጠኝ ሺ ሰባት መቶ ሃያ አምስት ብር 55/100)

10/10/2018 ዓ.ም

 

4፡00-6፡00

ኢ/ን/ባ/ባ/ዳር /ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ

አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ

አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ

ባህር ዳር

 

አፄ ቴዎድሮስ /ክ/ከተማ

እጼቴ/10582/2015

 

ለመኖሪያ G+3 ጅምር ህንጻ ስፋቱ 100ካ.ሜ

3,100,000.00 (ሶስት ሚሊየን አንድ መቶ ሺህ ብር)

10/10/2018 ዓ.ም

 

8፡00-10፡00

ኢ/ን/ባ/ባ/ዳር /ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ

 ማሳሰቢያ፤

  1. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ(1/4) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት።
  2. ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም ዲጅታል መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ።
  3. በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ።
  4. የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት በባህርዳር ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ።
  5. የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል።
  6. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጭወችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል።
  7. ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማሰከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል።
  8. ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 058 320 9778 እና 058 320 8826 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *