Addis Zemen (May 07, 2026)
ማረሚያ
ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 37 ላይ የቤተ መንግስት አስተዳደር ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ IFBN N.o FDREPA/lFB/001/2026 በተራ ቁጥር 2 ላይ TICKET READER ብዛት 3 ተብሎ የወጣው በስህተት ስለሆነ ብዛት 30 በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የቤተመንግስት አስተዳደር
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69e763320a538a88ce000001