-
The Ethiopian Electric Utility hereby announces an extension of the bid closing and bid opening dates.
Ethiopian Herald (Jun 06, 2026) Bid Amendment Bid Ref. No: Bid No. EEU/Dist./ICB-009/2025/26 Procurement Name: Smart Energy Meter with Accessories To all prospective bidders, the Ethiopian Electric Utility hereby issues an amendment to the bid floating period for the procurement of Smart Energy Meter with Accessories and originally advertised in the Ethiopian Herald on 3…
-
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ግንቦት 05 ቀን 2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 21 ላይ እንዲሁም ግንቦት 18 ቀን 2018 ገጽ 30 ላይ…
-
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 16 ሴ.ሜ 1690 ኪ.ግ እና ባለ 10 ሴ.ሜ 910 ኪ.ግ በድምሩ 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ግዥ ጨረታ የወጣ ሲሆን በችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 20 ሴ.ሜ ብዛት 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ማስተካከያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 16 ሴ.ሜ 1690 ኪ.ግ እና ባለ 10 ሴ.ሜ 910 ኪ.ግ በድምሩ 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ግዥ ጨረታ የወጣ ሲሆን በችግኝ ማፍያ…
-
Ethio Telecom hereby issues a notification regarding the extension of the bid submission date for the procurement of Cleaning and Messenger Services, under Bid RFQ No. 4284003-2.
ethiotelecom (Jun 05, 2026) To: All Participants; Reference: NEER/ROS/SS/6120/29/2018 Reference has been made to our/NCB FOR PROCUREMENT OF CLEANNING & MESSENGER SERVICE Bid RFQ No.4284003-2 where by ET requires RFQ for the captioned /services/works whose floating period was since 06/05/2026 and to be closed 06/15/2026. In connection to this, participant have requested extension of bid…
-
The Ministry of Trade and Regional Integration has issued a time extension for the bid submission and opening date regarding the Construction of the Adama Secondary Livestock Market Center.
Ethiopian Herald (Jun 04, 2026) NOTICE TO BIDDERS Extension of Bid Opening Date Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in the Horn of Africa Project Contract Title: Construction of Adama Secondary Livestock Market Centers This is to inform all prospective bidders that the Bid Opening Date and Time for the…
-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction ግዥ ለመፈፀም ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/51/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/51/2026 አውጥቶ ጨረታው ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል
Reporter (Jun 03, 2026) የጨረታ ሰነድ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም የጨረታ ቁ. RE-DBE/NCB/G/U/02/2025/26 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣና የጨረታ መዝጊያ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 04:00 ላይ እንዲሁም የጨረታ መክፈቻ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡05 ላይ እንደሚከፈት…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 25 ላይ ባወጣው አዱኛ ተስፋ በሚል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ማስገቢያ ቀን ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የተጠቀሰው በስህተት ስለሆነ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን
Addis Zemen (Jun 03, 2026) ማስተካከያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 25 ላይ ባወጣው አዱኛ ተስፋ በሚል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ማስገቢያ ቀን ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የተጠቀሰው በስህተት ስለሆነ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት…
-
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-029/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተገለፀው በባህር ዳር ከተማ፣ ቀበሌ 14 የሚገኝ የቦታው ስፋት 253 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቤት ለጨረታ የቀረበ ሲሆን የቤቱ አድራሻ ቀበሌ 16 ሆኖ መስተካከሉን በአክብሮት እናሳውቃለን
Reporter (Jun 03, 2026) ማረሚያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-029/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተገለፀው በባህር ዳር ከተማ፣ ቀበሌ 14 የሚገኝ የቦታው ስፋት 253 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቤት ለጨረታ የቀረበ ሲሆን የቤቱ አድራሻ ቀበሌ 16 ሆኖ መስተካከሉን በአክብሮት እናሳውቃለን:: ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ….
-
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት/ቶች የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው ለጨረታ የቀረበው ንብረት ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን…
-
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ግንቦት 14/2018 ዓ.ም የወጣውን ግልጽ የሃራጅ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) ግልጽ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የተራዘመ መሆኑን ስለመግለፅ ተቋማችን አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም የወጣውን ግልጽ የሃራጅ ማስታወቂያ ጨረታ ሰኔ 13/2018 ይደረግ የነበረው ጨረታ የተገለጸው ሰዓትና ቦታ እንደተጠበቀ ሆኖ ወደ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን። አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ…
-
Dashen Breweries S.C. hereby notifies all prospective bidders of a bid extension for the Design, Supply, Installation, Commissioning, and Handover of a Dry/Grist Milling System (10 t/h) for its Gondar plant.
2merkato.com (Jun 02, 2026) Bid extension INVITATION TO BIDTender No. DBSC/ICB/07C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Ethiopian bidders for Design, Supply, Installation, Commissioning and Handover of Dry/Grist Milling System (10 t/h) for Gondar plant. Interested Bidders are invited to participate in this tender and the bidders should have related work valid Trade License, TIN,…
-
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የሐራጅ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) ማስተካከያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ሚካኤል ዘውዴ እና በፍ/ባለዕዳ ኤስሮም አንዳርጌ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ከርከር ጉዳይ የሐራጅ ቀን ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የተባለው በስህተት ስለሆነ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በ5፡00 ሰዓት ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የታረመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን…
-
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ የመዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘምን ያመለክታል
Reporter (May 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 14/2018 የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ (Electric Vehicle) ግዢ ጨረታ የመዝግያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘምን ይመለከታል:: የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ (Electric Vehicle) ግዢ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ ግንቦት 13/09/2018 ዓ.ም አየር ላይ ማዋሉ ይታወቃል:: በዚህም መሰረት የጨረታ ሰነድ መዝግያና መክፈቻ ቀን እና ሰአት ቀን፡ ግንቦት 25/09/2018 ዓ.ም እና…
-
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ/ም ያወጣውን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተራ ቁጥር 1 (አንድ) ላይ ለተጠቀሰው ንብረት የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት የመያዣ ንብረቶችን በሐራጅ ለመሸጥ እሁድ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ/ም በቅጽ 31 በቁጥር 2718 በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 1 (አንድ) ላይ ለተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚከናወንበት ቀን ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም በሚል የተገለጸው…
-
ቡና ባንክ አ.ማ. በቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው ጋዜጣ ላይ በተራ ቁጥር 2 ላይ በተገለጸው ድርጅት ስም ያወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ጨረታው ሲወጣ ብድሩ በመስተካከል ላይ የነበረ በመሆኑ እና አሁን ላይ ብድሩ የተስተካከለ በመሆኑ ጨረታው ተሰርዟል
Reporter (May 31, 2026) እርማት ቡና ባንክ አ.ማ. በቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው ጋዜጣ ላይ በተራ ቁጥር 2 ላይ በተገለጸው ድርጅት ስም ያወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ጨረታው ሲወጣ ብድሩ በመስተካከል ላይ የነበረ በመሆኑ እና አሁን ላይ ብድሩ የተስተካከለ በመሆኑ ጨረታው ተሰርዟል። ቡና ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ …
-
Abay Bank S.C. hereby announces an extension of the bid submission and opening dates for the procurement, acquisition, and implementation of the Privileged Access Management (PAM) Solution (Lot-2).
Reporter (May 31, 2026) EXTENSION OF BID OPENING DATE It is to be recalled that, Abay bank S.C. has announced a Bid for the Acquire and Implementation of Privileged Access Management (PAM) Solution (Lot-2) in the Reporter News Paper published on Sunday Ginbot 9, 2018 E.C with Tender Ref. No AB/PPM/05/22/2025-26. This is, therefore; to…
-
UNICEF Ethiopia wishes to provide the following clarification regarding LITB 9204072 – Split-type Air Conditioners concerning the correction of the Bid Submission Email Address.
2merkato.com (Jun 02, 2026) To: All bidders Clarifications II: ITB 9204072 Notice of Correction: Bid Submission Email Address Please be advised that, the correct email address for the bid submission is : ETH-Tenderservices@unicef.org. We appreciate your continued interest and participation. Otherwise, all other parts of the ITB issued by the UNICEF remain unchanged. Please use the…
-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elevator ግዥ ለመፈፀም ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/53/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስስማሳወቅ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elevator ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026 አውጥቶ ጨረታው ግንቦት 12/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው ጨረታው ሰኔ 10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00…
-
The Ministry of Agriculture would like to notify all eligible bidders of a correction to the submission deadline and submission address for the advertisement inviting bids for the procurement of ICT equipment for the PACT project.
Ethiopian Herald (May 29, 2026) CORRIGENDUM NOTE Ref: MOA/PACT G-NCB/ICT2/2026 Original Advertisement Date: 22nd May 2026 Newspaper of Publication: The Ethiopian Herald Subject: Correction of Submission Deadline and Address – Advertisement Invitation for the Procurement of ICT Equipment for PACT This Corrigendum refers to the original advertisement published on The Ethiopian Herald by the Ministry…
-
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 29, 2026) ማስተካከያ በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 22 በግልፅ ጨረታ የወጣ ሲሆን ነገር ግን የሁለተኛ ዙር መድሃኒት እና የላብራቶሪ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በሚል የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው ሃሳብ ግን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው…
-
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 27, 2026) ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በቀን 28/08/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የባህል ማዕከል አዳራሽ ግንባታ ጨረታ አውጥቶ ሰነዱ በጊዜው ባለመድረሱ ምክኒያት ተጫራቾች ሰነዱን ሳያገኙ የመክፈቻ ቀኑ ስለቀረበ በግንቦት 20/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 መከፈት የነበረበት ጨረታ በቀን 28/09/2018 ዓ.ም ከረፋዱ…
-
The International Rescue Committee (IRC) Would Like To Notify Amendment of Bid Submission
Reporter (May 27, 2026) EXTENSION BID Notice The International Rescue Committee (IRC) is one of the world’s leading humanitarian and development organizations, operating in over 40 countries to deliver relief, rehabilitation, and post-crisis recovery services. Since initiating operations in Ethiopia in 2000 in response to severe drought, the IRC has implemented integrated emergency and development…
-
The Ministry of Water and Energy would like to formally notify all bidders of an amendment regarding the extension of the bid submission deadline.
Ethiopian Herald (May 27, 2026) AMENDMENT NO. 1 Request for Bids Goods- (Two-Envelope Bidding Process) Name of Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia Water Supply, Sanitation and Hygiene Project (CWA-II) Contract Title: Automatic hydrology stations monitoring equipment for CR-WASH Woredas. Loan No./Credit No./ Grant No.: IDA 64450 RFB Reference No.: ET-MOWE-534241-GO-RFB…
-
UNICEF Ethiopia wishes to provide the following clarifications regarding LITB 9204072 – Split type Air Conditioner
2merkato.com (May 28, 2026) To: All bidders Clarifications 1: ITB G204072 Question Answer Visiting the Site: Our main office is in Addis Ababa. Can you give us the name and phone number of a person at the Jigjiga Field Office? We want our team to visit and see exactly where to install the air conditioners. Talking by Phone: Is it possible to talk to your team over the phone or online? A short phone call will help us understand the project details much better. Electricity and Power: Does the Jigjiga Field Office have problems with stable electricity? Do you need us to add voltage stabilizers or surge protectors for the air conditioners? You may contact Mohamed Abukar @ his mobile number (0923024017), Google map link below for the UNICEF Jigjiga office location and directions. https://maps.app.goo.gl/d4aG6ge3KTtN1ATa7 YES No need to add voltage stabilizers or surge protectors What does the “Vendor Number” red background mentioned on page 28 of the LFP refer to? Kindly share the contact details of the site representative to facilitate the requested site visit. Leave blank for this part, fill out the basic information of your company Mentioned above; You may contact Mohamed Abukar @ his mobile number (0923024017) In the bid submission section, we would like to know how your office wants us to submit the…
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ/ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል
Addis Zemen (May 26, 2026) ማረሚያ ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በጉምሩክ ኮሚሽን የጅጅጋ ቅ/ፅ/ቤት የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በበዓል ምክንያት ለቀን 22/9/2018 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://tender.2merkato.com/tenders/6a0ebaf60a538a286a000001 እና https://tender.2merkato.com/tenders/6a1018020a538aea43000001
-
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፦ RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ግንቦት 05 ቀን 2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 21 ላይ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም፤ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በወጣው…
-
በዋግ ኽምራ መስተዳደር ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ፕላን ጽ/ቤት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 26, 2026) ማሳሰቢያ፡- ባለ ህንጻ ግንባታ በማሰራት በህንፃ ተቋራ /BC/ ከሆነ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ያለው በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ/GC/ ከሆነ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የምታሟሉ ተጫራቾች ሰነድ በመግዛት የወሰዳችሁ ጨረታው የሚከፈተው በ16/09/2018 ዓ.ም መሆኑ መገለፁ ይታወቃል ሆኖም በአሰራር ላይ በቀረቡ ቅሬታዎች መልስ ለመስጠት ስላስፈለገ የጨረታ መክፈቻውን ቀን 6 የስራ ቀን…
-
The Ethiopian Electric Utility (EEU) – Bahir Dar Region Would Like To Notify Amendment of Bid Submission and Opening Deadline
Addis Zemen (May 25, 2026) NOTICE OF EXTENSION OF BID SUBMISSION AND OPENING DEADLINE Bid Reference No: EEU-BD/NCB/013/2018 Project: Office Renovation Works for Bahir Dar No. 3 Service Center The Ethiopian Electric Utility (EEU) – Bahir Dar Region refers to its Invitation for National Competitive Bidding (NCB) published in the Addis Zemen newspaper on May…
-
ብርሃን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ዓ.ም. እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter (May 24, 2026) ማስተካከያ፡- ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት ላይ 2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው በስህተት መሆኑ ታውቆ 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን:: ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል:: ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://tender.2merkato.com/tenders/6a0b0a1f0a538a73b1000001 …
-
አማራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ መነሻ ዋጋን ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንከ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ተራ ቁጥር 9 ያለው የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,328,941.09 ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨረታ መነሻ ዋጋ እርማት አውጥቷል
Reporter (May 24, 2026) እርማት፡ ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 33 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 1 ላይ የተገለጸው አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ለተበደረው ብድር በዋስትናነት የተሰጠው በምተስኖት የእንጨት ሥራ እና የብረታ ብረት ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበው በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የሚገኝ ቅይጥ ተግባር ያለዉ መጋዘን የጨረታ መነሻ ዋጋዉ 40,723,428.03 ተብሎ…
-
አማራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ መነሻ ዋጋን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንከ/35/2018 ሚያዚያ 20 ቀን በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ተራ ቁጥር 9 ያለው የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,328,941.09 ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው…
-
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ጨረታ የሚካሄድበት ቀን የተቀየረ መሆኑን ማሳወቅ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) ጨረታ የሚካሄድበት ቀን የተቀየረ መሆኑን ስለማሳወቅ፤ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ እሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ፡ – ለቡሬ የእንስሳት ምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አከፋፈል በመያዣ ዋስትና የያዛቸውን በተበዳሪ/ማህበር ስም ተመዝግበው የሚገኙ ቋሚ ንብረቶችን እና ልዩ ልዩ ማሽነሪዎችን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄድ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ፤ ለምሳሌ…
-
የካ አባዶ መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበር የጨረታ ቀን ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 24, 2026) ማረሚያ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 17 ላይ የካ አባዶ መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበር ባወጡት የሕንፃ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስገቢያ ቀን ማብቂያ ግንቦት 22/2018 ከቀኑ 9፡30 ይጠናቀቃል በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን። የካ አባዶ መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኅብረት…
-
The Ministry of Agriculture has issued a Bid Extension Notice. The bid closing date for this tender has been extended from May 26, 2026, to June 16, 2026, at 10:00 AM. Bids will be opened on the same day, June 16, 2026, immediately following the submission deadline.
Ethiopian Herald (May 23, 2026) Bid Extension Notice RFB Reference No.: ET-MOA-510856-GO-RFB The Ministry of Agriculture originally advertised a bid in the Ethiopia Herald Newspaper on April 5, 2026 for the Procurement of Supply and Installation of Integrated Hammer Mills for Agricultural Lime Production (Lime Crusher Machines), and the bid closing and opening date was…
-
The Ethiopian Roads Administration Would Like to Notify Bidders of an Amendment to Bid Submission
Ethiopian Herald (May 23, 2026) AMENDMENT ON THE NOTICE OF INVITATION FOR BIDS This advertisement is to notify an amendment of the Notices of Invitation for Bid for the following Road Maintenance and overlay Projects as shown below are advertised in the previous issue of the Ethiopian Herald Newspaper: I. No. Name of the Road…