Addis Zemen (May 07, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራቸን ቅድስት ማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር 2023-2025 ለአመታት የሂሳብ በጀትን ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ኦዲት ለማስደረግ የሚያስችል ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የ2018 ዓ.ም ግብርን የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባለው 10 የስራ ቀናት ውስጥ አምስት ኪሎ ከጠቅላይ ቤተክህነት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ በታሸገ ኤንቨሎፕና ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን የሚያስረክቡበትን የጊዜ ገደብ የሚገልጽ ዝርዝር ከማመልከቻ ጋር ማቅረብ ይኖርቦታል።
ለተጨማሪ መረጃ 0965 030 303 / 0911 238 637 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
ቅድስት ማርያም ሰፈር ለአረጋዊያን የበጎ አድራጎት ማህበር